ከ2015 የግብር ዘመን ከደረጃ “ለ”ና “ሐ” ግብር ከፋዮች ከ294 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል ።የክልሉ ገቢዎች ቢሮ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2015 የግብር ዘመን ከደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች በወቅቱና በቅጣት እንዲሁም ከንግድ ዘርፍና ከቤት አከራይ ከደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች እስከ መስከረም 29/2016 ዓ.ም 294 ሚሊዮን 656 ሺህ 341 ብር ከ 49 ሳንቲም መሰብሰብ መቻሉን ገልፆ ይህም ለመሰብሰብ ከታቀደው 71.1 ከመቶ መሆኑን ገልጿል። ከተሰበሰበው ገቢ 244 ሚሊዮን 921 ሺህ 605…
