Trendings

የክልሉ ትምህርት ቢሮ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በክልሉ በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ እንዲሆን ሰፊ ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

በክልሉ የኮንታ ዞን በማህበረሰብና በመንግስት ተሳትፎ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ በኮንትኛ ቋንቋ ያሳተመውን ከ64 ሺ በላይ ከቅድመ 1ኛ እስከ ስድስተኛ ክፍል የመማሪያና የማስተማሪያ መፅሀፍት ርክክብ ተደርጓል። በመድረኩ የተገኙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በክልሉ በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ እንዲሆን ሰፊ ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ የቢሮው ምክትል ሀላፊና ስርዓተ ትምህርት ዘርፍ…

Read More

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በኢትዮጵያና በሶማሊ ላንድ መካከል የተደረሰዉን ስምምነት አስመልክቶ በምክር ቤቱ ሰብሳቢዉ በኩል መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫዉን የሰጡት የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አየለ በኢትዮጵያ እና በሶማሌ ላንድ መካከል የተደረሰዉ ስምምነት ሁሉን አቀፍ የትብብርና አጋርነት የሚያጠናክር በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ መስኮች እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስምምነት እንደሆነ…

Read More

በማር ምርት ዉጤታማ መሆናቸዉ ሚሊፌራ ካፋ ንብ ልማት ኢንተርፕራይዞች ተናገሩ።

በካፋ ዞን የንብ ልማት ከተደራጁ ኢንተርፕራይዞች መካከል አንዱ የሆነዉ ሜሊፌራ ካፋ ንብ ልማት ኢንተርፕራይዝ በማር ምርት ዉጤታማ መሆናቸዉን ተናግሯል። የማር ምርትና ምርታማነትን ጥራት በጠበቀ መልኩ ለማሳደግ እየሰራን ነዉ በማለት ሚሊፌራ ካፋ ንብ ልማት ኢንተርፕራይዝ ሰብሳቢ አቶ ፋሲካ ኃ/ማርያም ተናግሯል። በአለማችን ከሚሰሩ ስራዎች ዉስጥ ከፍተኛ እዉቀት የሚጠይቅ ስራ መሆኑን የተናገሩት አቶ ፋሲካ በትንሽ ቦታ ብዙ ወጪ…

Read More

በክቡር አቶ ማስረሻ በላቸው የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ዘር ብዜት የመስክ ምልከታ አድርገዋል ።

በኮንታ ዞን ሼታ ጫራ ቀበሌ መጋ መንደር ላይ በቅንጅት የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት እየሰራ ያለው አካል መሆኑም ተገልጿል ። በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ሼታ ጫራ ቀበሌ መጋ መንደር በኩታ ገጠም አርሶ አደር ማሳ የለማ የስንዴ ዘር ብዜት የመስክ ምልከታ ተደርጓል ። በ50 ሄክታር መሬት የለማው የስንዴ ዘር ብዜት የክልሉ…

Read More

ከፋፋይ ትርክቶችን በማስወገድ የብሔራዊነት ገዥ ትርክት መገንባት ያስፈልጋል።ሰልጣኞች

“ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕሰ ለክልል ማዕከል የመንግስት ሠራተኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል። ስልጠናው ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች በመዳሰስ የተመዘገቡ ድሎችንና እየገጠሙ ያሉ ፈተናዎች ፣ የመፍትሔ ሀሳቦች እንዲሁም ቀጣይ የጉዞ የሚያመልክት በተለያየ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተዘጋጀ ነበረ። ስልጠናው ከመቼውም ጊዜ በላይ የአስተሳሰብ፣የአመለካከትና የተግባር አንድነት በማጠናከር እና አቅም በማጎልበት ወቅታዊ ፈተናዎችን በገዥ ትርክቶች ላይ ተሞርኩዞ በመመልከት…

Read More

የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡመድ ኡጁሉ ለይፋዊ የስራ ጉዳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገብተዋል።

የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ኡመድ ኡጁሉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ። ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ኡመድ ኡጁሉና ልዑካቸው በክልሉ ካፋ ዞን ውሽውሽ ሻይ ተክል ልማት አካባቢ ሲደርሱ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች ተቀብለዋቸዋል ። ከርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡመድ ኡጁሉ ጋር ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ…

Read More

ሎጁ ለክልሉ ተጨማሪ ውበትና የኢኮኖሚ ምንጭ ነው- ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጂ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ሌሎች የፌዴራል የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ሀላፊዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ተመርቋል። በኮይሻ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ስር የለማው የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጂ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተጨማሪ ውበት ያጎናፀፈ እና ተጨማሪ የኢኮኖሚ ምንጭ የሚሆን ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር…

Read More
ኢንጂነር በየነ በላቸው

ዘመናዊ የመስኖ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል :- ኢንጂነር በየነ በላቸው

ዘመናዊ የመስኖ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል:: ኢንጂነር በየነ በላቸው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስኖ ልማትና አስተዳደር ኤጄንሲ በመስኖ ተቋማት አስተዳደርና አጠቃቀም ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በካፋ ዞን ግምቦ ወረዳ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የክልሉ የውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው ዘመናዊ የመስኖ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን…

Read More

በተጠናቀቀው በ2015 በጀት ዓመት ከ44 ሺህ በላይ ኩነቶች መመዝገባቸው ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ የ2015 ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በምክክር መድረኩ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊና የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ መኩሪያ በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት 48 ሺህ 588 ኩነቶችን ለመመዝገብ ታቅዶ…

Read More

በክልሉ ያሉ የደን ሀብቶች ላይ ሊተገበር የታሰበው ፕሮጀክት እንዲሳካ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ።

የደን ሀብት ዲጂታል መረጃ የማደራጀት እና ለውሳኔ እንዲያገለግሉ መረጃዎች የሚደራጁበት የጥናትና ምርምር መርሃ ግብር የፕሮጀክት ግምገማ ተጠናቋል ። ክልላዊ የደን ሀብት መረጃን ወደ ድጂታል በመቀየር ሚዛናዊ የሆነ የደን ሀብት ሊያሳይ የሚችል መረጃ ማደራጀት ይገባልም ተብሏል። በዚህ ግምገማ የተገኙ ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት በክልሉ ህብረተሰቡ ለደን የሰጠው ዋጋ በውል ባለመታወቁ ተጠቃሚ መሆን እንዳልቻሉ ተናግረዋል ። የተጠናው ፕሮጀክት…

Read More