የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሴክቶሪያል ጉባዔ ተጠናቀቀ::
ቢሮው በሚዛን አማን ከተማ ሲያካሂድ የቆዬውን የ6 ወራት አፈፃፀምና የቀጣይ አቅጣጫዎች እንዲሁም ለተለያዩ የፋይናንስ ህግ ማዕቀፎች ዝግጅት ግብዓት ማሰባሰብ ላይ ያተኮረ ጉባዔ አጠናቋል። ጉባዔው በቆይታው የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት የአፈፃፀም ሪፓርት በስፋት የተወያየበት ሲሆን በሪፖርቱ በተለይም ሲንከባለል የመጣ የግብዓትና የጡረታ ዕዳ ለማስመለስ የተከናወኑ ተግባራት አበረታች ቢሆኑም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተመላክቷል። የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት…
