Trendings

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔና የምክክር መድረክ ተካሄደ

የክልሉ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት ጠቅላላ ጉባዔና የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ደስታ ጥላሁን ፓለቲካ ፓርቲዎች በአገራችን ፓለቲካዊ፥ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ንቁ ተሳታፊ በመሆን በህግ የበላይነት እና በዜጎች ደህንነት በጋራ ጉዳዮች ላይ በጋራ በመነጋገር ችግሮችን የመፍታት…

Read More

የሚያለዩንና የሚያናቁሩንን ነጠላ ትርክቶች በመተው የጋራ የሚያደርጉንና ገዥ ትርክቶችን ማጽናት ይገባል ። ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሀመድ

“ሕብረብሔራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና ” በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ የተካሄደው ህዝባዊ ውይይት ተጠናቋል። በቦንጋ ከተማ በተካሄደው ህዝባዊ ውይይቶች ከተሳታፊዎች አስተያየት እና ጥያቄዎች ቀርበዋል። ከቦንጋ ከተማና ከዙሪያ ወረዳዎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በዞኑ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ሆነው የሰነበቱ ምላሽ እያገኙ መምጣታቸውን ተናግረዋል ። ከለውጡ ማግስት በዞኑ እየተስተዋሉ ያሉ ጅምር የልማት ስራዎች በዘላቂነት ለፍጻሜ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ሀዋሳ ከተማ ገቡ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በነገው ዕለት በሲዳማ ክልል “ህብረብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደውን ህዝባዊ የውይይት መድረክ ለመምራት ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። እንግዶቹ ሀዋሳ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም…

Read More

በዝናብ ጥገኝነት ታሪክ ይሆን ይሁን? ተስፋ ሰጪ የመስኖ ልማት ስራዎች በክልላችን!

መስኖ ማለት የገፀ-ምድር ወይም የከርሰ ምድር ውኃን በሰው ሰራሽ መንገድ በባህላዊ ወይም ዘመናዊ አሠራር በመጠቀም ወደ እርሻ መሬት በማድረስ ዝናብ ሳይጠበቅ ሰብልን ፣ የጓሮ አትክልትን ወይም ፍራፍሬ ተክሎችን የማልማት መንገድ ነው፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚዘረዝሩት ከሆነና በተግባርም እንደተረጋገጠው መስኖ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ በተለይ በረሃማ በሆኑ አካባቢዎችና የዝናብ እጥረት በሚኖርባቸው ወቅቶች የመስኖ ጠቀሜታ ከፍ ያለ ነው፡፡ የመስኖ…

Read More

በክልሉ በዘንድሮ በበልግ እርሻ ከ3 መቶ 20 ሺህ ሄክታር መሬት በማረስ 11.9 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/16 ምርት ዘመን የበልግ ተግባር አፈፃፀም ግምገማና የ2016/17 ምርት ዘመን የበልግ የንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በንቅናቄ መድረኩ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት እንደ ክልል ተደራጅተን ወደ ስራ ከገባን ጊዜ ጀምሮ…

Read More

የክልሉን የገቢ አቅም በማሳደግ ልማትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ ነው!

የሀገራችን ዜጎች በመረጡት ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የመሳተፍና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ የመሆን ህገ መንግስታዊ መብት እንዳላቸው ይታወቃል። በመረጡት የሥራ ዘርፍ ውስጥ በመሰማራት ከሚያገኙት ገቢ ላይም እንደገቢ መጠናቸው ግብር የመክፈል ግዴታም ተጥሎባቸዋል። መንግስት ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ያደረገው የነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የግሉን ዘርፍ የሚያበረታታ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በክልላችን ሰፋፊ የሥራ መስኮች በመፈጠራቸው የዜጎች የኢኮኖሚ እንቅስቃሴው ውስጥ ተሳታፊና ተጠቃሚ…

Read More

ምክር ቤቱ በሁለተኛው ቀን ውሎው የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክርቤት የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል ። ምክርቤቱ እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆች ቀርበዋል። በዚህም መሠረት የተከበሩ አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ የምክር ቤቱ የህግ ፣ የፍትህና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ረቂቅ አዋጆችን ለምክርቤቱ አቅርበዋል። 1.የገጠር መሬት መጠቀሚያ እና የግብርና ስራ ገቢ ግብር…

Read More

ባለፉት ስድስት ወራት ያገኘነዉን ዉጤት አስጠብቀን በቀጣይ የተሻለ ለማስመዝገብ እንሰራለን:።ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በሰጡት ማጠቃለያ ምላሽ የምክርቤት አባላት ያነሱት ጥያቄዎች ከአዲጊ ፍላጎት የመነጨ መሆኑን በመግለጽ ተገቢነት ያለው ነው ብለዋል። ከቀድሞ ደቡብ ክልል ይዘናቸው የመጡ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ አለመጠናቀቃቸው ክልሉ ይዞት የመጣው የ5 ቢሊየን ብር ዕዳ የመመለስ ሁኔታ መኖሩን አብራርተዋል ። ከ2014 ጀምሮ እስከ 2015 ከነበረው 5 ቢሊዮን…

Read More

ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች አስፈጻሚ አካላት ምላሽ ሰጡ።

በ6ኛው ዙር 3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በቀረበው የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ላይ የምክርቤት አባላት ላነሱት ጥያቄዎች የክልሉ አስፈፃሚ አካላት ምላሽ ሰጥተዋል። በግብርና ስራዎች ዙሪያ ለተነሱ ጉዳዮች ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ማብራሪያ ሰጥተዋል። አቶ ማስረሻ በላቸው በሰጡት ማብራሪያ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ ህብረተሰቡን በመንደር በማደራጀት በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ…

Read More

በ6ኛው ዙር 3ኛየስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በቀረበው የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ላይ ከምክርቤት አባላት የተለያዩ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች ቀርበዋል

የምክርቤት አባላት የቀረበው የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት የተሻለ ውጤት የተመዘገበበት እንደሆነም አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ። በክልሉ ታቅደው የተከናወኑ እና አዳሪ ፕሮጀክቶች ላይ የታየው የአፈጻጸም ለውጥ ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባም የምክርቤት አባላት አስተያየት ሰጥተዋል። በተከናወኑ የልማት፣የመልካም አስተዳደርና የኢኮኖሚ ልማት ስራዎች የበለጠ ውጤታ እንዲሆኑም ጥያቄዎችን የምክርቤት አባላት አንስተዋል። ከተነሱት ጥያቄዎችም በትምህር ስራዎች አበረታች ውጤቶች ቢታዩም በአንጻሩ የ4ኛ ክፍል ፈተና አዘገጃጀት…

Read More