የክልሉ የምግብ ስርዓትና ስርዓተ ምግብ ፕሮግራም የ2016 በጀት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ተገመገመ::
በግምገማው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ መቀንጨርን ለመከላከል በምግብና ስርዓተ ምግብ በብዝሃ ሴክተሮች በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል ብለዋል። በክልሉ ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ የሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም በስምንት ወረዳዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ የተናገሩት አቶ አልማው በፕሮግራሙ አባል የክልል ቢሮዎች የተሳተፉበት…
