Trendings

በህብረተሰቡ ሲነሱ ለነበሩ የልማት ጥያቄዎች መንግሥት የሰጠው ምላሽ የሚደነቅ መሆኑን የታርጫ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

በዳውሮ ዞን ለረዥም ዓመታት የህዝቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ የነበረው የወልደሀነ-ዱርጊ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ መጀመር እንዲሁም የታርጫ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቀው ለአግልግሎት መብቃቱ እንዳስደሰታቸው ያነጋገርናቸው የአከባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። በዳውሮ ዞን የገና እና የዛባ ወረዳዎች ከአጎራባች የካምባታ እና ጣምባሮ አከባቢዎች ጋር ለረዥም ጊዜ የዘለቀ ጠንካራ ማህበራዊና ኢኮኖሚ ትስስር እንዳላቸው ያነሱት የአከባቢው ነዋሪ ከሆኑት…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የታርጫ ከተማ ንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት መርቀው ከፈቱ።

ከ230 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ውጪ የተገነባው የታርጫ ከተማ የንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ማሞ እና ሌሎች የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተኙበት ተመርቋል። ከተለያዩ ረጂ ተቋማት በተገኘው 170 ሚሊዮን ብር እና 1.142 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የተገነባው የውሃ…

Read More

በርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ዳውሮ ዞን ገባ

በልዑኩ የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ማሞን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ይገኙበታል። የሥራ ኃላፊዎቹ ታርጫ ከተማ ሲደርሱ የከተማው ነዋሪዎች፣ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ልዑካኑ በዳውሮ ዞን በሚኖራቸው ቆይታ በቀጣዮቹ ቀናት የተለያዩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውሮ እንደሚጎበኙና የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን እንደሚያስመርቁ ይጠበቃል። በዕድገቱ በዛብህ

Read More

በክልሉ የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን ለመከላከያ እና ለመቆጣጠር የተጠናከረ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ መስራት እንሚጠበቅ ተጠቆመ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ዳይሬክቶሬት የሲ.ዲ.ሲ ፕሮጀክት የግማሽ ዓመት አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በክልሉ ቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ባለፉት 6 ወራት ኤች አይ ቪ ኤድስ ከመከላከያ እና ከመቆጣጠር አንፃር በርካታ ውጤታማ ተግባራት የተከናወኑ መሆናቸውን ተናግረው በዚህ…

Read More

የሸካቾ ብሄረሰብ የባህላዊ አስተዳደር መዋቅር መሪ በዓለ ስመት ተካሄደ።

የሸካቾ ብሄረሰብ የባህላዊ አስተዳደር መዋቅር ንግሥና ስነስርዓት በሸካ ዞን የነገሥታት መናገሻ በሆነችሁ ጥንታዊቱ የአንድራቻ ወረዳ ጌጫ ከተማ ተካሂዷል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካሉት ስድስት የአስተዳደር መዋቅሮች አንዱ የሆነው የሸካ ዞን የድንቅ ተፈጥሮ፤ የብዙ ታሪክና ባህላዊ ዕሴት ባለቤት የኾነ ዞን ነው። “ባህላችን ለአብሮነታችንና ለዘላቂ ሰላማችን” በሚል መሪ ቃል በተካሄደዉ የሸካቾ ብሄረሰብ የባህል ሲምፖዚየም የተለያዩ ኩነኔቶች…

Read More

የዓድዋ ድል የሕብረብሔራዊ አንድነት መገለጫ የጥቁር ህዝቦች በዓል ነው፦ ክቡር አቶ ማስረሻ በላቸው።

128ኛው የዓድዋ በዓል”ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል”! በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የዓድዋ ድል በዓል የሕብረብሔራዊ አንድነት መገለጫ የጥቁር ህዝቦች በዓል ነው ሲሉ ተናግረዋል ። የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊያን የሕብረብሔራዊ ማህተማቸው ሆኖ የቆየ በዓል መሆኑንም ተናግረዋል ። የማይቻለውን እንሚቻል ያረጋገጠ…

Read More

በአዕምሮ እና በስጋ መቀንጨርን ለመከላከል የምግብስርዓትና የስርዓተ ምግብ ፕሮግራሞችን በቅንጅት መምራት እንደሚገባ ተገለጸ::

በምግብስርዓትና ስርዓተ ምግብ ፕሮግራም ዙሪያ ያተኮረ ክልል አቀፍ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ የተሳተፉ አካላት በሰጡት አስተያየት በአዕምሮ እና በስጋ መቀንጨርን ለመከላከል የምግብ ስርዓትና የስርዓተ ምግብ ፕሮግራሞችን በቅንጅት መምራት እንደሚገባ ተናግረዋል። የምግብ ስርዓትና ስርዓተ ምግብ ፕሮግራም የተጠናከረ መሆን ጤናማ እና አምራች ትውልድ እንዲኖር ያግዛል ሲሉም አስተያየት ሰጪዎቹ ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም የተጀመሩ የምግቤን ከጓሮዬና የሌማት ትሩፋት ስራዎችን በማጠናከር…

Read More

ሴቶች ለሰላም፣ ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እያበረከቱት ያለው ከፍተኛ አስተዋፅዖ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ::

ሴቶች ለሰላም፣ ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እያበረከቱት ያለው ከፍተኛ አስተዋጽኦ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች የቦንጋ ማዕከል መሠረታዊ ድርጅት ሰብሳቢ ወ/ሮ ሰብለፀጋ አየለ ገለጹ። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የቦንጋ ማዕከል መሠረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመሠረታዊ ድርጅት የአባላት ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ የተግባር አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ…

Read More

የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በቅየሳ ዙሪያ ለካዳስተር ባለሙያዎች የክህሎት ስልጠና እየሰጠ ነው::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ከኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በካዳስተር ቅየሳ ዙሪያ ለዘርፉ ባለሙያዎች የክህሎት ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። በስልጠናው የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊና የከተማ መሬት መረጃና ምዝገባ ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ተሾመ በክልሉ በሁለተኛ ደረጃ እና ሶሰተኛ ደረጃ የመሬት መቆጣጠሪያ ነጥቦች ላይ ንባብ…

Read More

በክልሉ በቀጣይ ለሶስት ዓመታት ተግባራዊ የሚደረግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሆልቲካልቸር ሰብሎች ላይ በቀጣይ ለሶስት ዓመታት ተግባራዊ የሚደረግ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። በይፋዊ ፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ ፕሮጀክቱ በክልሉ የግብርና ስራዎችን ውጤታማ የሚያደርግ ነው ብለው ለዚሁ ተግባር ማሳኪያ 97 ሚሊዮን 469 ሺህ 824 ብር በጀት የተያዘለት መሆኑን ገልፀዋል። ፕሮጀክቱ ተግባራዊ ሲሆን ከባለድርሻ…

Read More