Trendings

በመሠረተ ልማት ዘርፍ በክልሉ አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ።

የተከናወኑ ተግባራትን ለምክርቤቱ ያቀረቡት ርዕሰ መስተዳድሩ በመሠረተ ልማት ስራዎች የሚያበረታቱ ስራዎች መከናወናቸውን ተናግረዋል ። መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች፤ በሚዛን ዲስትሪክት 56 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ ለመስራት ታቅዶ 3 ፕሮጀክቶች (25 ኪ/ሜ)፣ በታርጫ ዲስትሪክት 50ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ ሥራ ፕሮጀክቶች ለመስራት ታቅዶ 2 ፕሮጀክቶች (38 ኪ/ሜ) እንዲሁም በቦንጋ ዲስትሪክት ከ (542ኪ.ሜ) የመንገድ ግንባታ ሥራ ፕሮጀክቶች ውስጥ 72 ኪ.ሜ ለመስራት…

Read More

በክልሉ ባለፉት ስድስት ወራት 2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል። ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለክልሉ ምክርቤት ባቀረቡት ሪፖርት ባለፉት ስድስት ወራት ለ33 አዳዲስ ፕሮጀክቶች ፍቃድ መስጠት እንደተቻለ አብራርተዋል ። የክልሉን የኢንቨስትመንት ዕድሎችንና ምቹ ሁኔታዎችን በማስተዋወቅ አቅም ያላቸውን ነባርና አዲስ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሀብቶችን በክልሉ ኢንቨስት እንዲያደርጉ በትኩረት ተሰርቷል ሲሉም ተናግረዋል ። በዚህ መሰረት 44 በግብርና ፤ 36 በኢንዱስትሪ አዲስ ኢንቨስትመንት ፍቃድ ለመስጠት ታቅዶ በግብርና…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የአስፈጻሚ አካላት የ6 ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክርቤት እያቀረቡ ነው ። ባቀረቡት ሪፖርታቸው ወቅታዊ ክልላዊ ነባራዊ ሁኔታን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ከክልል ማዕከል ጀምሮ በየደረጃው የሚገኙ 2 ሺህ 221 አመራሮችን የመገምገምና የማጥራት ስራ በልዩ ሁኔታ መከናወኑን ተናግረዋል ፡፡ በዚህም በማጥራት ሂደት ውስጥ የተለያዩ ብልሽት…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ከዳውሮ ዞን ከተወጣጡ የማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ::

ርዕሰ መስተዳድሩ በዞኑ እየተከናወነ ባለውና በቀጣይ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ነው ውይይት ያደረጉ። መንግስት ከሚሰራው የልማት ስራዎች ጎን ለጎን መላው የዞኑን ህዝብ በማስተባበር የዞኑን የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ልሰራ እንደሚገባም አንስተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አክለውም ባለሀብቶችን በማስተባበርና ኢንቨስትመንትን በመጋበዝ ለወጣቶች የስራ እድል መፍጠር ትልቁ ተግባር ልሆን ይገባልም ብለዋል። በዞኑ ባለፉት አራትና አምስት የለውጥ አመታት በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ…

Read More

የክልሉ ምክር ቤት ጉባዔ ከጥር 30/2016 ጀምሮ ሊካሄድ ነዉ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔ ከፊታችን ጥር 30/2016 እስከ የካቲት 1/2016 ዓ/ም በታርጫ ከተማ እንደሚካሄድ አስታወቀ። ጉባኤውን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈ ጉባዔ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ለጉባኤው አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን ተናግረዋል ። በዚህም ለጉባኤው ተሳታፊዎች ጥሪ መተላለፉን አፈጉባዔ ወንድሙ ኩርታ…

Read More

በክልሉ የተገኘዉን ሠላም ዘላቂነት የማጽናት ትልም!

ሠላም ለሁሉም ነገር መሠረት ነው፡፡ ወጥቶ ለመግባት፣አርሶ ለመብላት፣ወልዶ ለመሳም፣ተምሮ ለመጨረስ፣ተኝቶ ለመታከም በአጠቃላይ ለሰዉ ልጆች ብቻ ሳይሆን ህይወት ላለዉ ነገር ሁሉ ሰላም ወሳኝ መሣሪያ ነዉ።ሠላም በእጃችን ያለ ትልቅ ዉድ ሃብት ነዉ።የቀዬዉ ሰዉ ጧት ማልዶ ለጉዳዩ ሲወጣ“አቤቱ በሠላም አዉለኝ”የሚለዉ የሠላምን ዋጋ ጠንቅቆ ስለሚረዳ ነዉ። በሠላም ወጥቶ መመለስ ምኑን ያህል ጣፋጭ እንደሆነ ስለሚረዳ ነዉ።ሠላም የትም ያለ፣ከሌላ ቦታ የሚገኝ…

Read More

የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅ የ15 ዓመት የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ ወደ ተግባር ተገብቷል:-አቶ ኢብራሂም ተማም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የ2016 ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነዉ። ጊዜውን የዋጀ ፍትሐዊነቱንና ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ ትኩረት የሚሰጠው ተግባር መሆኑም ተገልጿል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤና ተደራሽነትን ፣ጥራትንና ፍትሃዊነትን በሁሉም ደረጃ በማረጋገጥ የእናቶችንና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ ትኩረት በማድረግ ሲሰራ ቆይቷል። የዳውሮ…

Read More

በክልሉ የቪዲዮ ኮንፈረንስ አገልግሎት በቅርቡ እንደሚጀመር የክልሉ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ቢሮ አስታወቀ።

ዘመናዊ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከክልሉ መንግስት ጋር በትብብር የተገጠሙ መሆናቸውም ተገልጿል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የብዝሃ ማዕከላት አደረጃጀት ተዘርግቶ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ ሁለት ዓመታትን አስቆጥሯል ። በክልሉ አራት ብዝሃ ከተሞችና ሁለት ተደራሽ ከተሞች ተቋቁመው የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለማህበረሰቡ አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ የክልሉ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተስፋዬ…

Read More

የትምህርት ስብራትን ለመጠገን የተደራጀ የህዝብ ተሳትፎ ወሳኝ ነው።

ሪፖርታዥ ያደጉ ሀገራት ለትምህርት ከፍተኛ የሆነ በጀት በመበጀት በቴክኖሎጂ የዳበሩ ዜጋ እና ተማሪዎች እንዲፈጠሩ በከፍተኛ መንገድ እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይህንኑ ዘርፍ ለመለዋጥ የት/ቤቶች መሠረተ ልማት የማሻሻል ሃገራዊ ንቅናቄ በመጀመር ሁሉም ት/ቤት መደገፍ እንዳለበት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ። እንደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አብዛኛዎቹ ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤት መስፈርትን የማያሟሉ በመሆናቸው ይህም የትምህርት…

Read More

በክልሉ የትምህርት ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያለውን ሀብት በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና ካቢኔ አካላት ጋር በክልሉ የትምህርት ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ ሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ዉይይት አድርገዋል ። በውይይት መድረኩ በክልሉ በቀጣይ የትምህርት ስርዓቱን ማሻሻል እና ማጠናከር በሚቻልበት መንገድ ላይ በሰፊው ምክክር ተደርጓል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የክልሉን የትምህርት ስርዓቱን ውጤታማ…

Read More