በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር 1. ዶ/ር ዐብይ አህመድ 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ ተመስገን ጥሩነህ 4. አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኡልፋታ 5. አቶ ፍቃዱ ተሰማ 6. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ደሳ 7. አቶ ከፍያለው ተፈራ ይግለጡ 8. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም 9. አቶ አወሉ አብዲ አብዶ 10. አቶ አዲሱ አረጋ…

Read More

‹የኢትዮጵያን የልዕልና ጉዞ እናሳካዋለን።

ብልፅግና ፓርቲ የጠራ ሀሳቡንና ትክክለኛ ፖሊሲዎቹን በትጉህ አመራርና አባላቱ በመፈጸም በአስደማሚ ድሎች ጉዞውን ቀጥሏል። ፓርቲያችን ከእነዚህ ድሎች ማግስት ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ሀገርና ህዝብን እንድናገለግል አደራ ተሰጥቶናል። በዚሁ መሠረት እኛም የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እና የህዝባችንን መሻት ለማሳካት ቃላችንን በድጋሚ አድሰናል። ሁለንተናዊ ክብርና ብልፅግናን የተቀዳጀች ኢትዮጵያን ለትውልዱ ለማስረከብ ለፈተናዎች ሸብረክ ሳንል ያለ እረፍት እንደምንሠራ ለመላው ህዝባችን…

Read More

የምርጫው ውጤት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

የምርጫው ውጤት የተጣለብን አመኔታ እና ኃላፊነት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትእና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምርጫ አካሂደናል ብለዋል። ይኽም ወደ ዲጂታል ሽግግር የምናደርገው የሀገራዊ ጉዞ አካል ነው ሲሉም ገልጸዋል። በምርጫው ውጤት በእኔና በምክትል ፕሬዝዳንቶች የተጣለብን…

Read More

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ/ም የፈተና ዝግጅት አስተዳደር አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የተፈታኝ ተማሪዎች በበየነ መረብ ምዝገባ ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው።

በስልጠናው መክፈቻ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቢሮ ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማርና ምዜና ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ደስታ ገነመ (ዶ/ር) የ2016 ዓ/ም አፈፃፀም በመገምገም ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመለየት ጥንካረውን ለማስቀጠልና ጉድለት በመለየት እንደ ግብዓት በመውሰድ በቀጣይ በማረም የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመን ያለመ እንደሆነ አንስተዋል ። አክለውም ክልሉ አዲስ ቢሆንም ለ3ኛ ዙር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ማዘመን…

Read More

ሰበር ዜና

ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ። ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ክቡር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) እጅግ ከፍተኛ በሆነ ድምጽ መርጧቸዋል። ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል። በተያያዘ ዜና ጉባኤው ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና ክቡር አቶ አደም ፋራህን የፓርቲው…

Read More

የሚዲያ አማራጮችን በብቃት በመጠቀምና ሳቢ ይዘት በማዘጋጀት በህዝብና መንግስት መካከል ግንኙነት ማጠናከር ይገባል።አቶ የሺዋስ ዓለሙ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የተግባር አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ አካሂዷል ። የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ የሺዋስ ዓለሙ የተቋሙን ተቀባይነትንና ውጤታማነት ለማጠናከር የአንድ ዕቅድ፣ በጀትና ሪፖርት ስርዓቱን በቀጣይ ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል። አክለውም የተለያዩ የመንግስት መረጃዎችን በአግባቡ በማደራጀት፣ የሚዲያ አማራጮችን በመጠቀም ተከታዮችን ማፍራት የመንግስትና…

Read More

ወቅታዊና ተአማኒነት ያለውን መረጃ ለህብረተሰቡ ለማድረስ በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች ገለፁ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከየሚዲያና ሥር መዋቅር ኮሙኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈፃፀም በቦንጋ ከተማ ገምግሟል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን በህዝብና በመንግሥት መካከል ቀልጣፋ የመረጃ ተደራሽነት እንዲኖር ፋይዳው ከፍተኛ በመሆኑ በየጊዜው የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን በመከታተል ተደራሽ ከማድረግ ረገድ በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን አንስተዋል፡፡ ክልሉ ከተቋቋመ ወዲህ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አመራሮችና…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ላይ እየታደሙ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች እንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ እየታደሙ የሚገኙ የጎረቤት ሀገራት እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች እንጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል። ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ” ከቃል እስከ ባህል ” በሚል መሪ ሀሳብ ከትላንት ጀምሮ እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤ ላይ ለመታደም ከተለያዩ ጎረቤት ሀገራት የመጡ እህት ፓርቲዎች እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች…

Read More

በአካባቢያችን እየተገነባ በሚገኘው የመስኖ አውታር የስራ ዕድል ተፈጥሮልናል፤ የተሻለ ልምድም እያገኘንበት ነው አሉ የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ወጣቶች።

በ68 ሚሊዮን ብር ካፒታል በጀት እየተገነባ የሚገኘው የውኒ አነስተኛ መስኖ ግንባታ ፊሲካል ስራው 70 ከመቶ በላይ መድረሱ ተገለጸ ፡፡ የመስኖ ግንባታው በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቅቆ በሙሉ አቅሙ ወደ ልማት እንዲገባ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝም ተገልጿል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እየተገነቡ ከሚገኙ የመስኖ ተቋማት አንዱ የሆነው የውኒ አነስተኛ መስኖ ግንባታ 68 ሚሊዮን…

Read More