ብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነዉ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ”ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና ምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የፓርቲዉ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሐ -ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በመካሄድ ላይ ይገኛል። የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ የምርጫ ምልክት ”የሰንዴ…
