ኢትዮጵያ ታሪካዊ ስብራቶቿን እየጠገነች ወደ ወርቃማው ምዕራፍ እየተሸጋገረች ትገኛለች፦አቶ አለማየሁ አለሙ
በሸካ ዞን የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃግብር በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል። በመርሃግብሩ ላይ የሸካ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ አለሙ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ታሪካዊ ስብራቶቿን እየጠገነችና እምቅ ሀብቷን በመጠቀም ወደ ወርቃማው ምዕራፍ እየተሸጋገረች መሆኑን ገልፀዋል። በአሁኑ ወቅት የሀገሪቱ ጂኦ-ፖለቲካዊ ቁመና እየተቀየረ ከመሆኑም ባለፈ በብዙ ዘርፎች ራሷን…
