በኢንዱስትሪዉም ሆነ በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፊት እንዲወጣ ሁሉም በቁርጠኝነት መሥራት እንዳለበት ተጠቆመ።

‎የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን ቢሮ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቴፒ ከተማ የ2018 በጀት ዓመት 6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል። ‎የገጠር ኢንዱስትራላዜሽን ሥራ ማጠናከር ፣ የዘርፉ ክፍተቶችን በማረም ለኢንዱስትሪ ሽግግር ፣ አዲስ በማቋቋም ረገድ፣ ነባሩን ኢንዱስትሪ ለማጠናከር በትኩረት ልሰራ አንደሚገባ የቢሮ ምክትል ሀላፊና የኢንዱስትሪ ዘርፍ ሀላፊ ወይዘሮ ብርቅነሽ ሻንቆ ተናግረዋል። ‎በአካባቢ ምርቶች ላይ እሴቶችን ጨምሮ ከመስራት አንጻር…

Read More

የቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።

የቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ​የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ጌድዮን ኮስታብ ጉባኤውን ሲከፍቱ ባስተላለፉት መልዕክት ምክር ቤቱ በሕገ-መንግሥቱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሕግ ማውጣት፣ የክትትልና ቁጥጥር ሥራዎችን በማከናወን የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ሲሠራ መቆየቱን ገልጸዋል። ​የሕግ አውጪው፣ የአስፈጻሚውና የሕግ ተርጓሚው አካላት የ2018…

Read More

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሐዊ እና ገለልተኛ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ዳኞች ሚናቸውን በአግባቡ ሊወጡ ይገባል – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሐዊ እና ገለልተኛ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ዳኞች ሚናቸውን በአግባቡ ሊወጡ ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ አሳስበዋል። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር ከምርጫ ጉዳዮች ጋር በተያያዙ በሚመጡ ቅሬታዎች የአፈታት ዘዴ ላይ ለፌደራል እና ለክልል ዳኞች ስልጠና እየሰጠ ነው። ምርጫው ነፃ እና ገለልተኛ እንዲሆን ተቋማዊ…

Read More

ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ፖድ (Al UniPod) የፈጠራ ማዕከልን ስራ አስጀምረዋል። ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዘርፉን የምትገነባ፣ አስተዋጽኦ የምታበረክትና የምትመራ እንዲሁም ወደፊት ለመራመድ አዲስ ምዕራፍ የምትከፍትበት መሆኑን…

Read More

#ሪፖርታዥ

በክልሉ የሰንበት ገበያዎችን በማቋቋም የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው መንግስት የኑሮ ዉድነትን ለማረጋጋት አዳዲስ መመሪያ በማዘጋጀትና የተለያዩ ፖሊሲዎችን በመቅረጽ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል። በዚህም የኑሮ ውድነትን በማረጋጋት የማሕበረሰቡን ኑሮ ጫና ማቃለል እንዲያስችል የሰንበት ገበያዎች ተቋቁመው ማሕበረሰቡ ተጠቃሚ እንዲሆን እየተሰራ ነው። ሰንበት ገበያው የተለያዩ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶችን ከአምራቾች ወደ ሸማቹ ቀጥታ በማድረስ የዋጋ ጭማሪን ለመቆጣጠር…

Read More

የክልሉ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ምክር ቤት በታርጫ ከተማ እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ያቀረባቸው የተለያዩ የሥራ ክፍሎች ላይ ሹመት ምክር ቤቱ ተቀብሎ በሙሉ ድምፅ አአድቋል። በዚህም መሠረት 1-አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ:-የክልሉ ሰው ሀብት ልማትና ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ 2ኛ -ረዳት…

Read More

የክልሉ ምክርቤት እያካሄደ ባለው ጉባኤ የቀረበዉን ሞሽን መርምሮ አጸደቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በታርጫ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የክልሉ ምክር ቤት ወደ ከተማ የተካለሉ ቀበሌዎች ሞሽን መርምሮ ያጸደቀ ሲሆን ቀበሌዎቹ በክልሉ ስር ባሉት ቤንች ሸኮ እና ሸካ ዞኖች ወደ ከተማ ቀበሌ መዋቅሮች የተካለሉት ናቸው። በሸካ ዞን ወደ ቴፒ ከተማ ወደ…

Read More

ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጃነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በታርጫ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ምክር ቤቱ በጉባኤው በመጀመሪያ ቀን ውሎ የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ረፖርት ቀርበው በምክር ቤት አባላት ተገምግመው ማጽደቁ…

Read More

በክልሉ በሚከናወነው የልማት ሥራዎች የላቀ የኅብረተሰብ ተሳትፎ እየተመዘገበ ነው ፦ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ፣ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ምላሽ ሰጥተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷ በክልሉ የኅብረተሰብ የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት ሰፊ ትኩረት ተሰጥተው እየተሰራ መኾኑን በማንሳት በዚህም ከጊዜ ወደ ጊዜ የኅብረተሰብ እርካታ…

Read More

የክልሉ ስፖርት ልዑካን ቡድን በአገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር ላይ አበረታች ውጤቶችን እያስመዘገቡ እንደሚገኝ ተገለፀ

‎በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ባለው አገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር ላይ እየተሳተፈ ያለው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስፖርት ልዑካን ቡድኑ በተለያዩ ስፖርት አይነቶች አበረታች ውጤቶችን እያስመዘገቡ እንደሚገኝ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ገልጿል፡፡ የቢሮው የስፖርት ተሳትፎና ውድድር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በየነ ቴቃ የዘንድሮ ውድድሩ ለየት ያለ ገጽታ መኖሩን ገልፀዋል። ‎ አቶ በየነ…

Read More