የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በታርጫ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።

በጉባኤውም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳደር የመንግስታቸውን የ2018 በጀት ዓመት የ6ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። ከቀረበው የአፈጻጸም ሪፖርት መነሻ የክልሉ ምክር ቤት አባላት የተለያዩ ጥያቄዎችንና አስተያየቶች አንስተዋል። በዚህም መሠረት የክልሉ መንግስት የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ በወሰደዉ አቋም ከምክር ቤቱ አባላት ሲነሱ ለነበሩ ጥያቄዎችን እየመለሰ እንደሚገኝ ለዚህም አድናቆትና ምስጋና አቅርበዋል። የክልሉ ተቋማት የተደራጀ ድጋፍና ክትትል…

Read More

የማጃንግ ብሔረሰብ ቋንቋና ባህል ሲምፖዚየም በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ተካሂዷል።

የማጃንግ ብሔረሰብ አዲስ ዓመት መቀበያ በዓል “ዲንከ” በየዓመቱ ወርሃ ጥር መጀመሪያ ሳምንት እንደሚከበርም ታዉቋል በሲምፖዚየሙ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ አቶ ደነቀ ማሞ የማጃንግ ብሔረሰብ ውብና ድንቅ ባህል ያለው ህዝብ ብቻ ሳይሆን ከሰውም ከተፈጥሮም ጋር ተግባብቶ የሚኖር ህዝብ ነው ብለዋል። ለረዥም ጊዜ የተዘነጋውና የሀገራችን ህገ መንግስት ያጎናጸፈልን በራስ…

Read More

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን በሚያስከብሩ ጉዳዮች ላይ በንቃት እንደምትሳተፍ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ እና በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ብሔራዊ ጥቅሞቿን በሚያስጠብቁና ከፍ በሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ በንቃት ለመሳተፍ መዘጋጀቷን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፣ በአዲስ አበባ በሚካሄዱት ጉባኤዎች የሀገራት መሪዎች፣ ሚኒስትሮችና፣ ከፍተኛ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያላቸው እንግዶች ይታደማሉ። ኢትዮጵያም ይህንን አጋጣሚ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበርና ተሰሚነቷን…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የፍትህና የአስተዳደር ጉዳዮች አፈጻጸምን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል

ከአንጻራዊነት ወደ ዘላቂነት እየተሸጋገረ ያለውን የክልሉን ሠላም ለማጽናት 225,174 የህብረተሰብ ክፍሎችን በሰላም፣ በብዝሃነት፣ በአብሮነትና በሰላም ግንባታ ዙሪያ ግንዛቤ በመፍጠር የአካባቢያቸውን ደህንነት በመጠበቅ ሰላምን በማረጋገጥ የልማት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የማድረግ ሥራ ተሰርቷል፤ 58 የሰላም ምክር ቤቶችን በማጠናከር ወደ ስራ ማስገባት ተችሏል፤ በሁሉም የወንጀል አይነቶች 4,081 መዝገቦች በዐቃቤያነ ህግ አስተያየት እና ውሳኔ ተሰጥቶባቸዋል፤ በኮሚሽኑ በመታረም ላይ ለሚገኙ 1340…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በታርጫ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።

በጉባኤው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የመንግስታቸውን የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የማህበራዊ ዘርፍ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለክልሉ ምክር ቤት እያቀረቡ ይገኛሉ። ባለፉት ስድስት በትምህርት ዘርፍ ”ትምህርት ለትውልድ ኢንሼቲቭ” 372 ሚሊዮን 4መቶ 75 ሺህ በላይ ብር በመሰብሰብ 489 መማሪያ ክፍሎች ግንባታ፤ 1,385 መማሪያ ክፍሎች ጥገና ሥራ ማከናወን ተችሏል። በክልል ደረጃ በልዩ ንቅናቄ 60…

Read More

ርዕሰ መስተዳድሩ የመሠረተ-ልማት ዘርፍ አፈጻጸምን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል።

በስድስት ወራት ዉስጥ ብዙ ንጹህ መጠጥ ዉሃና የመስኖ ልማት ተቋማትን በማስመረቅ ለአገልግሎት ብቁ ማድረግ ተችሏል። 263.854 ኪ.ግራም ኪ/ግ ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ገቢ ማድረግ መቻሉ፣ ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚውሉ 90ሺህ 180 ቶን የድንጋይ ከሰል ማምረት ተችሏል፡፡ ከሮያሊቲ ገቢ እና ከማዕድን ስራዎች 107ሚሊዮን 912ሺህ 300.86 ብር መሰብሰብ ተችሏል፡፡ በከተሞች መሠረተ-ልማት ግንባታ ነዋሪዉ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ተጠቃሚነቱን እንዲያረጋግጥ ከህብ/ሰቡ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን በታርጫ ከተማ እያካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን በታርጫ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የ6 ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው ካነሱዋቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፦ 1. የአስተዳደርና የሰላም ግንባታ የአመራር አቅም ግንባታ፦ ለአመራሩ በተለያዩ ዘርፎች የአቅም ግንባታ…

Read More

የኢኮኖሚ ዘርፍ የቀጠለ ሪፖርት÷

47 አነስተኛና መካከለኛ አዳዲስ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎችን ወደ ዘርፉ እንዲቀላቀሉ በማድረግ ለዜጎች የስራ ዕድል እንዲፈጠር ማድረግ ተችሏል፡፡ አዲስ ፍቃድ ከሚወስዱ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 2ሚሊዮን 271ሺህ 890,371 ካፒታል ማስመዝገብ ተችሏል፡፡ በሥራ ላይ ከሚገኙ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 28ሺህ 398 ዜጎች በቋሚ መፍጠር ተችሏል፡፡ በኦዲት ከተገኘዉ ግኝት ወደ መንግስት ቋት 55ሚሊዮን 435ሺህ 167 ገቢ ተደርጓል፡፡ የክልሉ ጠቅላላ ገቢ በግማሽ አመቱ ብር…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ ለክልሉ ምክር ቤት የመንግስታቸዉን የ2018 በጀት ዓመት ግማሽ ዓመት ሪፖርት እያቀረቡ ይገኛሉ።

በርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በክልሉ ምክር ቤት ከቀረበው የኢኮኖሚ ዘርፍ ሥራዎች አፈጻጸም÷ በ2017/18 ምርት ዘመን በመኸር በዋና ዋና የአዝርዕት ሰብሎች 384ሺህ 160 ሄ/ር ማሳ በዘር ተሸፍኗል፡፡ ባለፈው በልግ ከተሸጋገረዉ ማሳ 20,327,613 ኩ/ል ምርት ለመሰብሰብ ተችሏል፡፡ 85 ሺህ 568 ሄ/ር በመኸር ወቅት የኩታ ገጠም እርሻ በዋና ዋና አዝዕርት ሰብሎች ተሸፍኗል፡፡ 5ሺህ 585 ሄ/ር ማሳ…

Read More

የመንግስትተቋማትአገልግሎትአሰጣጥቅልጥፍናንውጤታማለማድረግ እየተሰራ ነዉ፡፡

የክልሉ ፐብልክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ብቃት ያለው የተቋማት የማስፈጸም አቅም ግንባታ ስራዎችና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች፣የሰው ሀብት ስራ አመራር ስርዓት፣የመንግስት አስተዳደር አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት የማስፈንና የፀረ-ክራይ ሰብሳቢነት ትግል የማጠናከር እና አገራዊ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ተግባራትን ከማዘመን አኳያ ልዩ ትኩረት ሰጥተዉ ኃላፈነቱን እየተወጣ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሠረት የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናና ውጤታማ…

Read More