Trendings

የሸኮ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህንጻ ግንባታ የመሠረተ-ድንጋይ ተቀመጠ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት፣በቤንች ሸኮ ዞን በሸኮ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ባለሁለት ወለል ሕንፃ ግንባታ በይፋ ተጀመረ። ለዚህም ግንባታ የመሠረተ-ድንጋይ ያስቀመጡት የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ናቸው። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ ብልፅግና ተቋማዊ ግንባታን አንዱ ግቡ አድርጎ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጸው፣ ሰሞኑን…

Read More

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለአፍሪካ ሀገራት ተምሳሌት ለማድረግ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ሊሰሩ ይገባል ፦ አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትና በክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ትብብር የተዘጋጀ የባለድርሻ አካላት ስልጠናና የቀጣይ አቅጣጫ መድረክ በሚዛን እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ሀገራችን በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ በፖለቲካዊና በዲፕሎማሲያዊ መስክ በከፍተኛ ለውጥና ስኬት ላይ ትገኛለች ብለዋል። ከሀገራዊ ለውጡ በፊት ለተፎካካሪ ፓርቲዎች ከተሰው…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በካፋ ዞን የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ (ዶ/ር) በካፋ ዞን የቢጣ ዳካ መንገድ፣ የሜኒ ወንዝ ድልድይ እንዲሁም የቢጣ ገነት ከተማ የንጹህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፍተዋል። የቢጣ ዳካ መንገድና የሜኒ ወንዝ ድልድይ ፕሮጀክት 94 ሚሊዮን ብር በክልሉ መንግስት እና 4 ሚሊዮን ብር በህብረሰተብ ተሳትፎ በአጠቃላይ በ98 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ ሲሆን መንገዱ…

Read More

ባለፉት ዓመታት የእንስሳት ሀብት ልማትን ለማሳደግ የተከናወኑ ዘርፈ-ብዙ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት እያስገኙ ነው

ባለፉት ዓመታት የእንስሳት ሀብት ልማትን ለማሳደግ የተከናወኑ ዘርፈ-ብዙ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገባቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት ይፋ የተደረገ ሀገራዊ መርሃ-ግብር ሲሆን፣ ዋና ዓላማውም የእንስሳትና የእንስሳት ተዋጽኦ ምርትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ነው። ይህ ንቅናቄ ከመደበኛው የገጠር ግብርና ባለፈ የከተማ ግብርናን እንደ አንድ የኢኮኖሚ ምሰሶ በመጠቀም በከተሞች የኑሮ…

Read More

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ስኬት ገለልተኛ ሆነው ሊሰሩ ይገባል- ወ/ሮ ቤተልሄም ዳንኤል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከተቋቋሙበት ዓላማ ሳይወጡ፣ ነፃና ገለልተኛ ሆነው እንዲሰሩ ማብቃትና መደገፍ እንደሚገባ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ገለጸ። ቢሮው ይህንን የገለጸው “የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ህግና አፈጻጸም” በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር በሚዛን አማን እያደረገ ባለዉ የምክክር መድረክ ላይ ነው። የመድረኩ ዋና ትኩረት የሲቪል ማህበራት በሀገር ግንባታ ያላቸውን ሚና ማጠናከር…

Read More

የዲዚ ብሔረሰብ ማህበራዊ ድልብ ሀብቶችን ለክልላዊ አንድነትና ልማት ማዋል ይገባል፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የዲዚ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል ”ከይ ቢያርግ በዓል በማጂ ከተማ ተከብሯል። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በበዓሉ ተገኝተው ባደረጉት ንግግራቸው፤ የብሔረሰቡ ማህበራዊ ድልብ ሀብቶች በተገቢው በማልማትና በመንከባከብ ለክልላዊ አንድነትና ዘላቂ ልማት ማዋል እንደሚገባ አስገንዝበዋል። ክልሉ የተለያዩ ብሔርና ብሔረሰቦች መኖሪያ መሆኑን ጠቅሰው፣ የዲዚ…

Read More

ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ በአዕምሮ የበለፀገ ማህበረሰብ መገንባት ሲቻል መሆኑ ተገለጸ

የክልሉን የምግብ ስርዓት ፍኖተ ካርታ ለማዘጋጀት የሚያስችል ሀሳብ ላይ ከባለድርሻ ተቋማት ከተወጣጡ አካላት ጋር አዉደ ጥናት ተደርጓል። በክልሉ የሚዘጋጀዉ ፍኖተ ካርታ ለቀጣይ አምስት አመት የሚያገለግል እንደሆነ ተጠቅሷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ህዝቦች ክልል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተዘጋጀ ያለውን የምግብ ስርዓት ና ኒዉትርሽን ፍኖተ ካርታ ማዘጋጃ ስልጠና ላይ የተገኙት የክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ሃላፊ ና የእርሻ ሀርፍ ሃላፊ…

Read More

6 ሺህ ሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቻይት ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በምዕራብ ኦሞ ዞን ማጂ ወረዳ የተገነባው የቻይት ንጹህ መጠጥ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ። የቻይት ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባ ሲሆን 6ሺህ የአከባቢ ሕብረተሰብ ክፍሎችንም ተጠቃሚ ያደርጋል። በምረቃዉ ወቅት የክልሉ ውሃ ማዕድና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር…

Read More

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ልማት ላይ ያተኮሩ ዓይኖች እና መበልጸግን የሚያሰላስሉ የልቦና ውቅሮች ውጤት ነው

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ልማት ላይ ያተኮሩ ዓይኖች፣ መበልጸግን የሚያሰላስሉ የልቦና ውቅሮች እና በጎ መስራትን የሚያስቡ አዕምሮዎች ውጤት መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባው እና በ13 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውን ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት መርቀዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በዚሁ ወቅት፤ የሎጎ ሐይቅ…

Read More

ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በ68 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባዉን የባቹማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ተመረቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በክልሉ መንግስት በጀት ከ68 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባውን የባቹማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል። የኮሌጁ ግንባታ በ2011 ዓ/ም በቀድሞው የደቡብ ክልል ተጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች የተቋረጠ ሲሆን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት በ2017 ዓ/ም ውሉን እንደገና በማሳደስ ግንባታውን በድጋሚ በማስጀመር ቅርብ ድጋፍና…

Read More