የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሃና አረአያስላሴ ለመንግስታዊ ሥራ ጉዳይ ቦንጋ ከተማ ገቡ
የኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሃና አረአያስላሴ ለመንግስታዊ ሥራ ጉዳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ቦንጋ ከተማ ገብተዋል ። ሚኒስቴሯ ወደ ክልሉ ቦንጋ ከተማ ሲደርሱ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የክልል፣የካፋ ዞንና የቦንጋ ከተማ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሚኒስትሯ ሃና አረአያስላሴ በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በክልሉ እስካሁን ድረስ የተሰሩ የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ሥራዎች…
