በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-
የዘንድሮው ዓመት በኢትዮጵያ ታሪክ በሁሉም ዘርፍ ታይቶ የማይታወቅ ድል የተመዘገበበት ነው፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም በመጀመራችን ትርጉም ያለው ሚና፤ ትርጉም ያለው ውጤት ተገኝቶበታል፡፡ ወደ ማክሮ ኢኮኖሚ ያስገቡን ጉዳዮች አንዱ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራቶች ናቸው፤ በስራ አጥነት፣ በዋጋ ግሽበት፣ በወጪና ገቢ ንግድ ሚዛን መጓደል ሊገለፅ የሚችል ነው። ሁለተኛው ለግሉ ዘርፍ የስራ አካባቢው ምቹ አልነበረም። ሶስተኛው ምርታማነት ነው። በግብርናም…
