በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ለማኅበረሰቡ ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የካንሰር ህክምና ተደራሽነትን ማሳደግ ላይ ያተኮረው ‘ሬይስ ኦፍ ሆፕ 2025’ ዓለም አቀፍ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፎረሙ መክፈቻ ላይ እንደገለጹት÷ ባለፉት 30 ዓመታት በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ኢትዮጵያ ታሪካዊ ሥራን አከናውናለች። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የማኅበረሰብ ጤና…
