‹‹‹‹‹‹ ሪፖርታዥ ››››››
ማህበራዊ ሚዲያን የህዝብን አንድነት በሚያጠናክር እና ሀገርን ማሻገር በሚያስችሉ በጋራ ጉዳዮች ላይ አትኩሮ መጠቀም ያስፈልጋል። የድህረ እውነት ዘመንን ለመሻገር በተለያዩ የማህበራዊና ሜንስትሪም ሚዲያው ላይ የሚሰራጩትን ፀረ-ፓርቲ፣ ፀረ- መንግስትና በሀገራዊ ጥቅም ላይ የተቃጡ ስም ማጥፋት ዘመቻዎችን ለመመከት በእውቀትና በክህሎት መመራት ያስፈልጋል። ሀሰተኛ ዘመቻዎችን በሁሉም መስክ ለመመከት የሚያስችል የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎት መታጠቅና እውቀት መር የሆነና እውነትን መሰረት…
