የተሳትፏዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም ስኬት ተግባራት በቅንጅትና በመናበብ ሊከናወኑ ይገባል-አቶ ማስረሻ በላቸዉ
የክልሉ ግብርና ቢሮ በተሳትፏዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግግር ፕሮግራም በ2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 ዓም ዕቅድ ላይ የክልሉ አብይ ኮሚቴ ዉይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ እንደተናገሩት፤የተሳትፏዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግግር ፕሮግራም እንደየተጠቃሚዉ ፍላጎት እና ስነ-ምህደር ባህሪ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ፍትሃዊና እኩል ተጠቃሚነት ላይ…
