ክልሎች በአጭር ጊዜ መሶብ የአንድ መዐከል አገልግሎት እንዲያደራጁ አቅጣጫ ተቀምጧል፦ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የፌደራል መንግሥት የጀመረውን የአገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርም ለማሳለጥ እንዲያስችል ተደርጎ የተሰራው መሶብ የአንድ መዐከል አገልግሎት በክልሎችም መቀጠል እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። ለዚህም እንዲህ ያለው መዐከል በክልሎችም በፍጥነት እንዲተገበር አቅጣጫ መቀመጡን ነው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለጹት። በመዐከሉ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ፈጣን እና ተጠያቂነትን የሚያሰፍን የአገልግሎት አሰጣጥ በራስ አቅም መሰራቱን የገለጹት ምክትል ጠቅላይ…
