ብልፅግና ፓርቲ ዘላቂ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን አቅዶ ከመፈፀም ባሻገር አዳዲስ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በማነቃቃት የለውጥ ጉዞን አጠናክሮ እያስቀጠለ ያለ ፓርቲ መሆኑ ተገለፀ
የካፋ ዞን ማዕከል የብልፅግና ፓርቲ የመንግስት ሰራተኞች የሁሉም ህብረት አባላት መጋቢት 24 ቀንን አስመልክቶ “የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። የአስተዳደር ዘርፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚ ዘርፍ የብልጽግና ፓርቲ የዞን ማዕከል የመንግስት ሰራተኞች ህብረት አባላት በየህብረታቸው የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች በሚል ሀገራዊ አጀንዳ ላይ ሰነድ እየቀረበ ሲሆን በሰነዶች…
