BLOGS

እንደ ምርጫ ባሉ ወሳኝ ሀገራዊ ሂደቶች የመገናኛ ብዙኃን ሚና እጅግ የላቀ ነው – ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ

እንደ ምርጫ ባሉ ወሳኝ ሀገራዊ ሂደቶች የመገናኛ ብዙኃን ሚና እጅግ የላቀ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ገለጹ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን “ለዲሞክራሲያዊ ምርጫ ስኬት የመገናኛ ብዙሃን ሚና” በሚል ርዕስ በጋራ ያዘጋጁት መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሃዊ ምርጫ ማካሄድ የሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ኃላፊነት መሆኑን…

Read More

የኢትዮጵያን ገጽታ በራስ ስታቲስቲክስና እይታ መግለጽ የመረጃ ሉዓላዊነት ማረጋገጫ ነው

የኢትዮጵያን ትክክለኛ ገጽታ በራስ ስታቲስቲክስና እይታ መግለጽ መቻሉ የመረጃ ሉዓላዊነትን የማረጋገጫ ዋነኛ መንገድ መሆኑን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በከር ሻሌ (ዶ/ር) ገለጹ። ”የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጉባኤውን በይፋ በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት…

Read More

ebtb

የታርጫ ግብርና ምርምር ማዕከል ህንጻ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቀው ለአግልግሎት ክፍት ሆኗል። የክልሉ አርሶና አርብቶአደሮች ገበያ ተኮር የግብርና ምርቶችን በስፋት በማምረት የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲኾኑ ማስቻል እንደሚገባ ዶ/ር ነጋሽ በመድረኩ ተናግረዋል። የግብርና ምርትና ምርታማነትን በማላቅ በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ እንደሚገባ የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ ማዕከሉ ለዚህ መሠረታዊ…

Read More

ብሔራዊ ዳታ – የማይበገር ሉዓላዊነት

በዘመናዊው ዓለም “ዳታ” ወይም “መረጃ” የኃይል ምንጭ፣ የፖሊሲ አቅጣጫ መለኪያ እና የኢኮኖሚ ጥንካሬ ማረጋገጫ ሆኗል። ብሔራዊ ዳታ፣ የአንድ ሀገር ዜጎች ማንነትን፣ የሀብት ክምችትን፣ የደኅንነት ምሥጢራትን፣ የማኅበራዊ አገልግሎቶችን እና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን የሚያጠቃልል ሰፊ እና ስትራቴጂያዊ የዲጂታል ቋት ነው። ይህ መረጃ የሀገርን የልማት ሁኔታ የሚወስን፣ አደጋዎችን አስቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል እና ለወደፊት ትውልድ የሚተላለፍ የዲጂታል ቅርጽ ያለው ብሔራዊ…

Read More

ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የክልሉን የግብርና ዘርፍ ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግረውን የታርጫ ግብርና ምርምር ማዕከል መርቀው ከፈቱ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ለግብርናው ዘርፍ መዋቅራዊ ሽግግርና ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ የሰጠው ትኩረት ማሳያ የሆነው የታርጫ ግብርና ምርምር ማዕከል ሕንፃ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ተመርቀው ለአግልግሎት ክፍት ሆኗል። የምርምር ተቋሙ ተገንብቶ ለአገልግሎት መብቃቱ የክልሉ መንግሥት ግብርናን በማዘመን የአርሶ አደሩን ሕይወት በዘላቂነት ለመለወጥ የሰነቀውን ቁርጠኝነት በተግባር ያሳየበት ታሪካዊ ምዕራፍ መኾኑም ተመላክቷል።…

Read More

በልማት ወደኋላ ለቀሩና ለተዘነጉ አካባቢዎች የብልፅግና ፓርቲ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ርዕሰ መስተዳድሩ ገለጹ።

በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲን የሚደግፍ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ስልፍ ተካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ የብልፅግና ፓርቲ አካታች የፖለቲካ ምህዳር መፈጠሩ በመድረኩ የገለጹት። ፓርቲ ለዓመታት በልማት ተዘንግተውና ወደኋላ ቀርተው የኖሩ አካባቢዎችን ታሪክ በመቀየር የልማት ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየሰራ ይገኛል ብለዋል ርዕሰ መስተዳድሩ።…

Read More

“ዛርጋ ዶራ!!” በታርጫ ከተማ አደባባዮች የተሰማው ድምፅ!

በዳውሮ ዞን በታርጫ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎችና አባላት ታሪካዊና ልዩ ድባብን የፈጠረ የ”ይምረጡኝ” እና የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ነው የፓርቲው ደጋፊዎች “ዛርጋ ዶራ!!” (የስንዴ ነዶ ይምረጡ) በሚል ህብረ ዜማ የጋራ ድምጻቸውን አደባባይ እያሰሙ ይገኛሉ። ይህ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ ፓርቲው ላስመዘገባቸው የልማትና የፖለቲካ ስኬቶች ያለውን አጋርነት ለመግለፅና በቀጣዩ ምርጫ ያለውን ድጋፍ ለማሳየት የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።…

Read More

በታርጫ ከተማ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት፣ በከፍተኛ ህዝባዊ ንቅናቄ የታጀበ የብልጽግና ፓርቲ የይምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት፣ የብልጽግና ፓርቲ የይምረጡኝ ቅስቀሳ እና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ እየተካሄደ ነው። ይህ ታላቅ የህዝብ ንቅናቄ የለውጡ መንግሥት ላስመዘገባቸው ሁለንተናዊ የልማት ስኬቶችና ለህዝብ ተጠቃሚነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ብልፅግና ይሁንታን የሚሰጥ መኾኑ ተመላክቷል። የዞኑ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ እያሳየ ያለው ደማቅ…

Read More

በምዕራብ ኦሞ ዞን በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታዎች ዙሪያ ዉይይት በጀሙ ከተማ ተካሄደ

በውይይቱ የተገኙት የኢፌዲሪ የመከላከያ ሰራዊት አመራር ሜጀር ጀነራል ታደሰ አመሎ እንደተናገሩት አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታ ላይ አመራሮች እና የፀጥታ አካላት ተቀናጅተው መስራት አለባቸው ብልዋል። ወቅቱ የምርጫ ከመሆኑም አንጻር የተሳካ ምርጫ ለማድረግ ጠንካራ ሥራዎች እንደሚሰራ ተናግሯል። የመንግስት አቅጣጫ ተከትልን ስራዎች እንስራለን ያሉት ጀነራሉ አመራሮች እና ባለድርሻ አካላት የሚሰጣቸው ተልዕኮ በብቃትና መወጣት አለባቸው ብልዋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር…

Read More

“ኃይልን በማሰባሰብና በመደመር መንገድ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለማሻገር በሚደረገው ጥረት የመምህራን፣ የግብርናና የጤና ባለሙያዎች ሚና የጎላ ነው” – አቶ ኢብራሂም ተማም

በጨና ወረዳ “ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ቃል የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ ከትምህርት አመራሮች ፣ ከቀበሌ ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊዎች፤ እንዲሁም የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ጋር ውጤታማ ውይይት አካሂዷል ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊና በዋቻ ምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለጹት፤ ብልፅግና ፓርቲ ሀገርን መምራት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ…

Read More