#ርፖርታዥ
በክልሉ ገቢ የመሰብሰብ አቅም ከጊዜ ወደ እየተሻሻለ በመሆኑ የክልሉን የወጭ ፍላጎት በገቢ ለመሸፈን ታልሞ እየተሰራ መሆኑን ወይዘሮ ህይወት አሰግድ ገለፁ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ8 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ነው የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ህይወት አሰግድ የገለፁ።በክልሉ ከተገኘው ገቢ ውስጥ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሚሆነው…
