Trendings

BLOGS

የማርበርግ ቫይረስ በዜጎች ላይ ሊያደርስ የነበረውን አስከፊ ጉዳት በጠንካራ የበሽታ መከላከል ሥርዓት መቆጣጠር ተችሏል

ማርበርግ ቫይረስ ሊያደርስ የነበረውን አስከፊ ጉዳት በተቀናጀና ጠንካራ የበሽታ መከላከል ሥርዓት መቆጣጠር መቻሉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል በወሰደችው የተቀናጀና አስቸኳይ ምላሽ አሰጣጥ ሥርዓት ቫይረሱን ማጥፋት ችላለች። በዚህም ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና አደጋን በመከላከል በጥቅምት ወር ተከስቶ የነበረውን የማርበርግ ቫይረስን ከወራት በኋላ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት መቻሏን ተከትሎ የዕውቅናና ምስጋና መርሃ ግብር…

Read More

ኢትዮጵያ ለጀመረችው አረንጓዴ የኢኮኖሚ ሽግግር አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት ወሳኝ ነው

ኢትዮጵያ ለጀመረችው አረንጓዴ የኢኮኖሚ ሽግግር አስተማማኝና ተመጣጣኝ የኃይል አቅርቦት ወሳኝ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ(ዶ/ር) ገለፁ። የቻይና ሳውዘርን ፓወር ግሪድ ቴክኖሎጂ እና የኤዳን ኤሌክትሮ ፓወር ግሩፕ ኢትዮጵያን የምስራቅ አፍሪካ የአረንጓዴ ቴክኖሎጂ ማዕከል የማድረግ ዓላማን የሰነቀ ስትራቴጂካዊ አጋርነት መስርተዋል። የአጋርነት ስምምነቱን የኤዳን ኤሌክትሮ ፓወር ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ እድሪስ አደም እና የቻይና ሳውዘርን ፓወር…

Read More

ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች

በኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ተችሏል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ የኢትዮጵያ ድንገተኛ የማሕበረሰብ ጤና አደጋ ፈጣን ምላሽና አመራር ስኬቶች እንዲሁም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ቁጥጥር ማብሰሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ አጋር አካላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡…

Read More

#ርፖርታዥ‎ 

በክልሉ ገቢ የመሰብሰብ አቅም ከጊዜ ወደ እየተሻሻለ በመሆኑ የክልሉን የወጭ ፍላጎት በገቢ ለመሸፈን ታልሞ እየተሰራ መሆኑን ወይዘሮ ህይወት አሰግድ ገለፁ። ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ8 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ነው የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ህይወት አሰግድ የገለፁ።‎‎በክልሉ ከተገኘው ገቢ ውስጥ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሚሆነው…

Read More

swrlrevenue

      በክልሉ ገቢ የመሰብሰብ አቅም ከጊዜ ወደ እየተሻሻለ በመሆኑ የክልሉን የወጭ ፍላጎት በገቢ ለመሸፈን ታልሞ እየተሰራ መሆኑን ወይዘሮ ህይወት አሰግድ ገለፁ። ‎‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ8 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ነው የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ህይወት አሰግድ የገለፁ።‎‎በክልሉ ከተገኘው ገቢ ውስጥ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ…

Read More

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር ለማስጠበቅ ተኝተን አናድርም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር ለማስጠበቅ ተኝተን አናድርም አሉ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀው የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት በቢሾፍቱ እየተካሄደ ነው፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት ባተላለፉት መልዕክት፥ የኢፌዲሪ አየር ኃይል ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተለይም በሰው ኃይል ግንባታ ላይ እያከናወናቸው የሚገኙት ተግባራት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል ኢትዮጵያ…

Read More

የሸኮ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የክልሉን ህዝቦች ትስስር የተጠናከረበት ኢትዮጵያዊነትን በተግባር ያሳየ በዓል ነው- ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የሸኮ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” በተለያዩ ባህላዊ ኩነቶች ደምቀው በሸኮ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ የሸኮ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የክልሉን ህዝቦች ትስስር የተጠናከረበት ኢትዮጵያዊነትን በተግባር ያሳየ በዓል ነው ብለዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የራሳቸው ባህል፣ ታሪክ፣…

Read More

የህዝቦች ትስስር የተጠናከረበት የሸኮ ብሔር ድንቅ ባህላዊ ዕሴት – ቲካሻ ቤንጊ

የበለፀገች የጋራ ሀገር ለመገንባት እና የህዝቦች አንድነትን ለማጠናከር ከነጠላ ትርክት በመላቀቅ አርበኝነትን የሚያጎሉ አሰባሳቢ ትርክቶችን ለትውልድ ማሳወቅ፣ ማስተማር እና ማስረጽ ወቅቱ የሚፈልገው የሀሳብ ልዕልና ነው። ህብረ ብሄራዊት በሆነችው ኢትዮጵያ ህብረብሄራዊ ወንድማማችነትን እና እህትማማችነትን የሚያጎሉ ፣ አብሮነትን፣ እና ጠንካራ ሀገረ መንግስት ለመገንባት የሚያስችሉ እንዲሁም ብሔራዊነትን የሚያጎለብቱ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል። የሸኮ የባህል አባቶች በብሔረሰቡ አዲስ ዓመት…

Read More