የክልሉን የመሠረተ ልማት ፍላጎት ለማሟላት የአዳዲስ መንገዶችና ድልድዮች ግንባታና ጥገና ኘሮጀክቶች ላይ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ የገጠር ትስስር ለምግብ ዋስትና ኘሮግራም የቴክኒክ ኮሚቴ ውይይት መድረክ ተካሄደ። የውይይት መድረኩም በ2018 ዓም እስካካሁን የተከናወኑ ተግባራት እና የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነው። የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የገጠር መንገድ ትስስር ዘርፍ ኃላፊ ኢንጂነር ጌዲዮን እስጥፋኖስ ባደረጉት ንግግር፣የክልሉን የመሠረተ ልማት ፍላጎት ለማሟላት…
