የጎሬ – ማሻ – ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት ወደ ግንባታ ለመመለስ የሚያስችሉ ጉዳዮች እየታዩ ነውklnj
በተለያዩ ምክንያቶች ለጊዜው ተቋርጦ የቆየውን የጎሬ – ማሻ – ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት ወደ ግንባታ ለመመለስ የሚያስችሉ ጉዳዮች እየታዩ ነው፡፡ 141 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የጎሬ – ማሻ – ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት በዓለም-አቀፉ የሥራ ተቋራጭ ሃይንዳይ ዴቨሎፕመንት ካምፓኒ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዞለት ግንባታው ሲከናወን እንደቆየ ይታወቃል። ኾኖም የግንባታው አጠቃላይ አፈጻጸም 62 በመቶ ከደረሰ በኋላ…
