ስልጠናው የአመራሩን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ከመገንባት ባሻገር ሀገራችንና ክልላችን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር ትልቅ ስንቅ የተያዘበት መድረክ ነው ፦አቶ ማስረሻ በላቸው
”ከመልካም አመራርነት ወደ ታላቅ አመራርነት መሻገር ” በሚል መሪ ቃል ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ተጠናቋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር በመተባበር ባለፉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ስሰጥ የቆየው የአመራር ስልጠና መድረክ ለቀጣይ ተልዕኮ ዝግጁነትና ቁርጠኝነት በመፍጠር በስኬት ተጠናቋል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በስልጠናው ማጠቃለያ…
