በክልሉ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም እየተሰሩ ያሉ ተግባራት በዘርፉ ምርታማነት ለማሳደግ ሚናው ከፍ ያለ መሆኑን አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የሚደገፍ የጎጀብ እና ታርጫ ምርምር ንዑስ ጣቢያዎች የመስኖ ጥናትና ዲዛይን ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ በኃላ በኢንስቲትዩቱ ግቢ እየታሰሩ ያሉ ተግባራትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የኢንስቲትዩቱን ግቢ የተሰሩ ለምርምር የሚያግዙ ስራዎችን የተመለከቱት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት አስተያየታቸውን ስጥተዋል ። በምርምር ኢንስቲትዩት ግቢ እየተሰሩ ያሉ…
