በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሁሉም ዞኖች የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የአጠቃላይ አመራር አካላት ግምገማ እና ምዘና መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሁሉም ዞኖች የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የአጠቃላይ አመራር አካላት ግምገማ እና ምዘና መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በዞኖች የተጀመረው የአጠቃላይ አመራር አካላት ግምገማ እና ምዘና በአመለካከት፣ በስነምግባር፣ በአገልግሎት አሰጣጥ ፤በተግባር አፈጻጸምና ዉጤታማነት ላይ ዓላማ ያደረገ መድረክ ነዉ። ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት በሀገሪቱ የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎችን እያለፈ ዘርፈ ብዙ ስኬቶችን እያስመዘገበ የሚገኘውን ውጤት…

Read More

የዘንድሮ የ”ቶክ ቤአ” በዓል በተሻለ ሁኔታ ለማክበር ሰፊ ዝግጅት ተደርጓል_ አቶ ፍቃዱ ደምሴ

የዘንድሮ የ”ቶክ ቤአ” በዓል በተሻለ ሁኔታ ለማክበር ሰፊ ዝግጅት ተደርጓል_ አቶ ፍቃዱ ደምሴ “ቶክ ቤአ” የዳውሮ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ሲሆን በየአመቱ በነሀሴ ወር መጨረሻና በጳጉሜ ወር መግቢያ ቀናት አከባቢ በድምቀት ይከበራል። በዚህም የ2017 ዓ.ም የቶክ ቤአ በዓል በድምቀት ለማክበር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ከሚዲያችን ጋር ቆይታ ያደረጉ የዳውሮ ዞን ባህል፣ ቱሪዝምና…

Read More

የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል ትልቅ ነው

የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል ትልቅ ነው የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል ትልቅ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የሉሲ እና ሰላም ኤግዚቢሽን በዛሬው ዕለት በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ ከተማ ክፍት ሆኗል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች በቼክ መገኘት ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል በዋጋ…

Read More

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ውስጣዊ አንድነትና ኢኮኖሚያዊ አቅምን ማጠናከር ይገባል

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ውስጣዊ አንድነትና ኢኮኖሚያዊ አቅምን ማጠናከር ይገባል የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ውስጣዊ አንድነትንና ኢኮኖሚያዊ አቅምን ማጠናከር ይገባል አሉ። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት አስመልክቶ “መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅምና ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ አውደ ጥናት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በባህር…

Read More

ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ተግባራት በግብርና ዘርፍ ኢንሼቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ ናቸው

ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ተግባራት በግብርና ዘርፍ ኢንሼቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ ናቸው፦ሚኒስትር አዲሱ አረጋ የግብርና አሰራርና የአስተራረስ ዘይቤን በማዘመን ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ተግባራት በግብርና ዘርፍ ኢንሼቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትሩ አቶ አዲሱ አረጋ ገለፁ። የሁሉም ክልሎች የግብርና ቢሮ አመራሮችና የሚኒስቴሩ ተጠሪ ተቋማት የተጠናቀቀው በጀት ዓመት የዘርፉ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫ ላይ…

Read More

አፍሪካዊያን የጋራ ብልጽግናቸውን የሚያረጋግጥ የትምህርት ሥርዓት መገንባት ይጠበቅባቸዋል

አፍሪካዊያን የጋራ ብልጽግናቸውን የሚያረጋግጥ የትምህርት ሥርዓት መገንባት ይጠበቅባቸዋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አፍሪካዊያን የጋራ ብልጽግናቸውን የሚያረጋግጥ የትምህርት ሥርዓት መገንባት ይጠበቅባቸዋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። 41ኛው የአፍሪካ የትምህርት ምዘና ዓመታዊ ጉባዔ የትምህርት ምዘናን ለማሸጋገር ጥራት ያለው ትምህርትና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው መጻኢ ዕድላችንን ለመወሰንና የተማረ…

Read More

ዲጂታል ኢትዮጵያ የገበያ ትስስር በመፍጠርና ያልተገባ ወጪን በማስቀረት ለንግዱ ማህበረሰብ የተሳለጠ የመንግስት አገልግሎት እንዲያገኝ እያደረገ ነው

ዲጂታል ኢትዮጵያ የገበያ ትስስር በመፍጠርና ያልተገባ ወጪን በማስቀረት ለንግዱ ማህበረሰብ የተሳለጠ የመንግስት አገልግሎት እንዲያገኝ እያደረገ ነው ዲጂታል ኢትዮጵያ በገበያ ትስስር፣በጊዜ ቁጠባና ያልተገባ ወጪን በማስቀረት ለንግዱ ማህበረሰብ የተሳለጠ የመንግስት አገልግሎት እንዲያገኝ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ገለጸ። ለመንግስት ሠራተኛው የደመወዝ ማሻሻያ መደረጉ በገበያ ላይ ምንም አይነት ችግር እንደማያመጣም ተገልጿል። ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት…

Read More

የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ መጀመሩን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ መጀመሩን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ዛሬ ነሀሴ 19 ቀን 2017 ዓመተ-ምህረት የተማሪዎች ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል። በመሆኑም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቻቸው በመሄድ እንዲመዘገቡ ቢሮው አሳስቧል። የተማሪ ቤተሰቦች፣ መምህራን፣ ርዕሰ-መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም በየደረጃው የሚትገኙ የትምህርት ባለሙያዎች ለምዝገባው ስኬታማነት ርብርብ እንዲታደርጉ ጠይቋል። በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን ይከታተላሉን በፌስቡክ https://www.facebook.com/sowestcommunication/ በድረገጽ…

Read More

የደመወዝ ጭማሪው ሠራተኛውን ለበለጠ ምርታማነት የሚያነሳሳ ነው – ኮንፌዴሬሽኑ

የደመወዝ ጭማሪው ሠራተኛውን ለበለጠ ምርታማነት የሚያነሳሳ ነው – ኮንፌዴሬሽኑ የደመወዝ ጭማሪው ሠራተኛውን ለበለጠ ምርታማነት የሚያነሳሳ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ካሳሁን ፎሎ ገለጹ። መንግሥት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ከመስከረም 2018 ጀምሮ የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ካሳሁን ፎሎ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ ጭማሪው የረጅም ጊዜ…

Read More

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሲቆሙ የማያሳኩት ነገር እንደሌለ ህያው ምስክር ነው

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሲቆሙ የማያሳኩት ነገር እንደሌለ ህያው ምስክር ነው – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሲቆሙ የማያሳኩት ነገር እንደሌለ ህያው ምስክር መሆኑን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በህብረት እውን የሆነ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን አብሳሪ እና የዘመናት ህልምን የማሳካት አብነት ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

Read More