የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ? ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ ሥር አጠቃላይ የክልላችንን ገጽታ፣ የምዕራብ ኦሞ፣ የካፋ፣ የዳዉሮ፣ የቤንች ሸኮ እና የሸካ ዞኖችን አጠቃላይ ገጽታን የሚያሳዩ፤ የካፋ ባህላዊ ዱሞ ስርዓት፣ የዳውሮ ዱቡሻ ስርዓትንና የኮንታ ህንግጫ በዓልን የቃኙ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ አሁን ደግሞ…

Read More

ዉጤታማ ፐብሊክ ሰርቫንት መገንባት

ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ሲቪል ሰርቪስ መዋቅር ማደራጀት እና ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ማጣራት ላይ ትኩረት መሰጠቱን የክልሉ ፐብሊክ ሠርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የሀገራችን ፐብሊክ ሠርቪስ መዋቅርና አደረጃጀት የረጅም ጊዜ ዕድሜ ያለው ነው።ይሁን እንጂ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነትን ያረጋገጠ እና የሲቪል ሠርቫንት አቅም ሊጎልብቱ የሚችሉ አደረጃጀቶች እና ፖሊሲዎች ተቀርጾ ሳይተገበሩ በርካታ ጊዜያትን አስቆጥሯል። የለውጡ…

Read More

ሚዛኑን የጠበቀ ትብብርና ፉክክር በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ለምን አስፈለገ?

“የጋራ ምክር ቤቱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ ምቹ መደላድል ፈጥሯል::” የጋራ ምክር ቤቱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ግርማ ባሻ የምርጫ ህጉ አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ካስቀመጣቸው ኃላፊነት ያለባቸው የምርጫ የባለድርሻ አካላት ዝርዝር አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ነው፡፡ ይህ ምክር ቤት የሚመሠረተው በምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ህጉ የተቀመጡ ድንጋጌዎችንና ሌሎች የጋራ ጉዳዮችን ተግባራዊ ለማድረግና…

Read More

የቱሪዝም መዳረሻዎችን በመለየትና በመልማት ዘርፉን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ በልዩ ትኩረት እየሠራ ነው፦ የካፋ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ

 ኢትዮጵያ በርካታ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ የቱሪስት መስህቦች ያሏት አገር ነች፡፡ ያሏትን የተፈጥሮ ሀብቶች፣ ታሪካዊ ቅርሶች እንዲሁም የማይዳሰሱ ትውፊቶች በአግባቡ ለመጠቀም ፖሊሲዎችን እንደ አዲስ በመከለስ በዘርፉ ለውጥ ለማምጣት እየታተረች ትገኛለች፡፡ እነዚህን በርካታ የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎች በአግባቡ በማልማት ከዘርፉ የሚፈለገውን ያህል ኢኮኖሚዊ ጥቅም ማግኘት እንደሚያስፈልግ ይታመናል፡፡ በተለይ ቱሪዝም ትልቅ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያለው ዘርፍ መሆኑ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ የቱሪዝም…

Read More

በአሁኑ ወቅት አለማችን ክፉኛ እያሳሰቧት ከሚገኙ ጉዳይ ሠው ሠራሽና የተፈጥሮ በሽታዎች ውስጥ የመንገድ ትራፊክ አደጋ አንዱ ሆኖ ይገኛል።

ትንሽ ጥንቃቄ በማድረግ በቀላሉ ሊከለከሉት በሚችሉት በዚህ አደጋየብዙዎች ደጃፍ እየተዘጋ፣ቤተሰብ እየተበተነ፣ለአካል ጉዳት እየተዳረገ ንብረቶች እየወደሙና ሀገራትም ከድህነት ለመላቀቅ የሚያደርጉትን ጥረት እየተጓተተ ነው። እንደዓለም ጤና ድርጅት ሪፖርት መሠረት አደጋው ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገሮች በጣም የከፋ ከመሆኑም በላይ እነዚህ ሀገሮች ከፍተኛ ገቢ ያላቸው ሀገሮች ከሚደርስባቸው የሞት አደጋ እጥፍ የሚደርስባቸው ሲሆን በዓለም ከሚደርሰው የሞት አደጋ 90% በእነዚህ…

Read More

የቤተሰብ ንግድ ቀጣይነት ላለው ሥራ ዕድል ፈጠራ!

በዓለም ላይ”የቤተሰብ ንግድ“ዘላቂ የሥራ ዕድል በመፍጠር እና ፈጠራን በማበረታታት የሀገራት የኢኮኖሚ ሞተር በመሆን የማይተካ ሚና ይጫወታል፡፡ አሁን ላይ ባደጉት ሀገራት የ”ቤተሰብ ንግድ“ በትሪሊዮን የሚቆጠር ዶላር ገቢ በማመንጨትና ለበርካቶች የሥራ ዕድል በመፍጠር በኢኮኖሚ ውስጥ ጫወታ ቀያሪ ከሆኑ ተዋንያን መካከል ተጠቃሹ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ እ.አ.አ በ1938 በአነስተኛ የንግድ ድርጅትነት ተመስርቶ ወደ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያነት ያደገውና“በሊ ቤተሰብ” የሚመራው…

Read More

የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች መብት፣ደህንነት፣ተሳትፎና ተጠቃሚነት ተረጋግጧል?

ሪፖርታጂ– አዘጋጅ ዕድገቱ በዛብህ ከጠቅላላው የአገራችን ህዝብ ከ80 በመቶ በላይ የሚሸፍነው ሴቶች ህጻናትና ወጣት የኀብረተሰብ ክፍል ሲሆን ይህም አሃዝ አገራችን ኢትዮጵያ አምራች ሃይል ያላት አገር መሆኗን ያመላክታል፡፡ በመሆኑም ዘላቂ ልማትና ቀጣይነት ያለው ዲሞክራሲ ለማረጋገጥ የሴቶች ህጻናትና የወጣቶች ተሳትፎ ማሳደግና ተጠቃሚነታቸው ማረጋገጥ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ መንግስት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ባለፉት አመታት ብሄራዊ የሴቶች ፖሊሲ ፤…

Read More

በክልሉ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ምን ምን ስራዎች እየተከናወኑ ነው” የአፈር አስዳማነት ችግር እንዴት ሊፈታ ይችላል?

በሀገራችን ኢትዮጵያ የግብርና ምርትና ምርታማነት በመጨመር የግብርና ክፍሌ ኢኮኖሚ ለማሳደግ ሰፊ ስራዎች እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የግብርናውን ዘርፍ ውጤታማነትና ምርታማነት በምርምር የተረጋገጡና የተደገፉ ለማድረግ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም ዋነኛውና አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ክልላችን ሲደራጅ ያለውን አቅም ለይቶ በማወቅ በሁሉም ዘርፎች የህብረተሰቡን የመልማት ፍላጎት ለማሟላት የግብርና ምርታማነት ለማሳደግ ግብ ጥሎ ወደ ስራ ተገብቷል። ከዚህም መነሻ በክልሉ ያለውን እምቅ…

Read More

የክልሉን የገቢ አቅም በማሳደግ ልማትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ ነው!

የሀገራችን ዜጎች በመረጡት ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የመሳተፍና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ የመሆን ህገ መንግስታዊ መብት እንዳላቸው ይታወቃል። በመረጡት የሥራ ዘርፍ ውስጥ በመሰማራት ከሚያገኙት ገቢ ላይም እንደገቢ መጠናቸው ግብር የመክፈል ግዴታም ተጥሎባቸዋል። መንግስት ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ያደረገው የነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የግሉን ዘርፍ የሚያበረታታ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በክልላችን ሰፋፊ የሥራ መስኮች በመፈጠራቸው የዜጎች የኢኮኖሚ እንቅስቃሴው ውስጥ ተሳታፊና ተጠቃሚ…

Read More