ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስጠበቅ የተቋማት ግንባታን ማጠናከር ይገባል

ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስጠበቅ የተቋማት ግንባታን ማጠናከር ይገባል “ወደ ተምሳሌት አገር በተሻገር ሕልም፤ በላቀ ትጋት አስተማማኝ ስራ መስራት” በሚል መሪ ቃል ለአራት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መድረክ ተጠናቋል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የጽ/ቤቱ ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ እንደገለጹት ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ የተቋማት ግንባታ ማጠናከር ይገባል፡፡ በሁሉም ተቋማት የአገልግሎት ልህቀት ለማረጋገጥ…

Read More

የአካባቢ ገበያዎች ደረጃቸውን ወደ ጠበቁ የገበያ ማዕከላት የማሻገር ተግባር ይከናወናል – ሚኒስቴሩ

የአካባቢ ገበያዎች ደረጃቸውን ወደ ጠበቁ የገበያ ማዕከላት የማሻገር ተግባር ይከናወናል – ሚኒስቴሩ የአካባቢ ገበያዎች ደረጃቸውን ወደ ጠበቁ የገበያ ማዕከላት የማሻገር ተግባር እንደሚከናወን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስቴሩ “በተሳለጠ ንግድ ወደ ሚጨበጥ ሀገራዊ ተስፋ” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገራዊ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር የዘርፍ ጉባዔ ተካሂዷል። በጉባዔው የገበያ ማዕከላትን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የኦሮሚያና…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተማሪዎች ምዝገባ ከፊታችን ነሃሴ 19/2017 ዓ. ም በይፋ ይጀመራል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተማሪዎች ምዝገባ ከፊታችን ነሃሴ 19/2017 ዓ. ም በይፋ ይጀመራል። የተማሪዎች ምዝገባ በወቅቱ ማካሄድ የመማር ማስተማር ስራውን ለማስጀመር እንደሚያግዝ ተገልጿል። የ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ስራውን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ለማስጀመር በክልሉ ባሉ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የፊታችን ሰኞ በቀን 19 የተማሪዎች ምዝገባ እንደሚጀመር የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

Read More

ለዜጎች የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ምላሽ መስጠት የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው

ለዜጎች የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ምላሽ መስጠት የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው ለዜጎች የመኖሪያ ቤት የፍላጎት ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ ገለጹ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ የዜጎችን ፈጣን የክትመት ምጣኔ መጨመርን ተከትሎ የመኖሪያ ቤት ፍላጎት በየወቅቱ እያደገ መጥቷል። ቀደም ሲል የቤት አቅርቦት…

Read More

ከወጪ ንግድ 8.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ

ከወጪ ንግድ 8.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት 8.3 ቢሊዮን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ ማግኘት መቻሏን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት ግምገማ “በተሳለጠ ንግድ ወደ ሚጨበጥ ሀገራዊ ተስፋ” በሚል በተዘጋጀ የንግድ እና ቀጠናዊ ሴክተር ዓመታዊ ጉባኤ ላይ…

Read More

የ2017 በጀት ዓመት ክልላዊ ማጠቃለያ የአመራር ግምገማና ምዘና መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

የ2017 በጀት ዓመት ክልላዊ ማጠቃለያ የአመራር ግምገማና ምዘና መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው ‎ ‎የክልሉ ርዕሰ መስተደድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንደገለጹት የምዘና ስርዓቱ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ራዕይን እውን ለማድረግ የአመለካከት ጥራት፣የአመራር ሰጭነት ብቃት፣የታነፀ ስነ ምግባር የተላበሰ፣ በእውቀት እና በአፈፃፀም የበቁ እና የላቁ አመራርን ለመፍጠር ምቹ መደላድል እንደሚፈጥር አንስተዋል። ‎ ‎ምዘናው እርስ በርስ መገነባባትና ውጤትን…

Read More

ምክር ቤቱ በበጀት ዓመቱ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወን መቻሉን የብሔረሰቦች ምክርቤት አባላት ተናገሩ ።

ምክር ቤቱ በበጀት ዓመቱ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወን መቻሉን የብሔረሰቦች ምክርቤት አባላት ተናገሩ ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት 4ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በቀረበው የ2017 በጀት አፈጻጸም ሪፖርት ላይ አባላት መክረውበታል። የምክርቤት አባላት በበጀት ዓመቱ የሚበረታቱና የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራት መከናወናቸውን ተናግረዋል ። በክልሉ አልፎ አልፎ የሚስተዋሉ ግጭቶች በዘላቂነት የሚፈቱበት ሁኔታ እንዲጠናከር…

Read More

ለመንግስት ሠራተኛው የደመወዝ መጨመርን ተከትሎ ሕገወጥ የንግድ እንቅስቃሴ እንዳይከሰት የመከላከል ተግባር ቅድሚያ ተሰጥቶት ይከናወናል

ለመንግስት ሠራተኛው የደመወዝ መጨመርን ተከትሎ ሕገወጥ የንግድ እንቅስቃሴ እንዳይከሰት የመከላከል ተግባር ቅድሚያ ተሰጥቶት ይከናወናል።አቶ ተመስገን ከበደ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በቅዳሜና እሁድ ገበያዎች በቂ ምርት በማቅረብ ዋጋን ለማረጋጋት የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል። በክልሉ ሕገ ወጥ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት ለመከላከልም ግብረ ኃይል መቋቋሙን ቢሮው ገልጿል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ…

Read More

የክልሉ መንግስት በክልሉ ያለውን እምቅ አቅምና ጸጋ ወደ ሚጨበጥ ሀብት ለመቀየር በተጨባጭ ዕቅድ በመንደፍ ወደ ተግባር በመግባት እየሰራ

የክልሉ መንግስት በክልሉ ያለውን እምቅ አቅምና ጸጋ ወደ ሚጨበጥ ሀብት ለመቀየር በተጨባጭ ዕቅድ በመንደፍ ወደ ተግባር በመግባት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ብሔረሰቦች ምክርቤት ምክትል አፈጉባዔ የተከበሩ አቶ መሰለ ከበደ ተናገሩ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት 4ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በቴፒ ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የብሔረሰቦች ምክርቤት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በተከበሩ አቶ…

Read More

ለቡና ምርትና ምርታማነት እንዲሁም ጥራት መረጋገጥ ከቡና ዘር ዝግጅት ጀምሮ እስከ ግብይት ድረስ በልዩ ትኩረት መሥራት ያስፈልጋል

ለቡና ምርትና ምርታማነት እንዲሁም ጥራት መረጋገጥ ከቡና ዘር ዝግጅት ጀምሮ እስከ ግብይት ድረስ በልዩ ትኩረት መሥራት ያስፈልጋል፦አቶ ማስረሻ በላቸው በሸካ ዞን የ2018 ምርት ዘመን የቡና ምርት ዝግጅትና የጥራት ቁጥጥርን በተመለከተ ከክልልና ከዞን ባለድርሻ አካላት ጋር በቴፒ ከተማ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ…

Read More