መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን ለማቃለል ከግል አልሚዎች ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ ይቀጥላል

መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን ለማቃለል ከግል አልሚዎች ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ ይቀጥላል መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን በዘላቂነት ለማቃለል ከግል አልሚዎች ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። ‘ሀቢታት ፎር ሂዩማኒቲ’ በኢትዮጵያ በመኖሪያ ቤት አቅርቦት ረገድ እያከናወነ ባለው ተግባር ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ውይይት አካሒዷል። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ…

Read More

የክልሉ ብሄረሰቦች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን በነገው ዕለት ያካሂዳል።

የክልሉ ብሄረሰቦች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን በነገው ዕለት ያካሂዳል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን በነገው ዕለት በቴፒ ከተማ ያካሂዳል። ጉባኤውን አስመልክቶ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ መቱ አኩ በጉባኤው የምክርቤቱ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግ ገልፀዋል ።…

Read More

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ “ወደ ተምሳሌት ሀገር: በተሻገረ ህልም፣ በላቀ ትጋት፣ አስተማማኝ ነገን መስራት” በሚል መሪ ሀሳብ ለፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው እስካሁን በተመዘገቡ የልማት እና መልካም አስተዳደር ሥራ አፈፃፀም፤ በቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የሚያተኩር መሆኑን የፌዴራል ተቋማት የፓርቲ አደረጃጀቶች አስተባባሪዎች ገልፀዋል።…

Read More

አዲሱ የደመወዝ ማሻሻያ ስኬል ነው ተብሎ በየማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው መረጃ ውሸት ነው_ዶ/ር መኩሪያ ሀይል

አዲሱ የደመወዝ ማሻሻያ ስኬል ነው ተብሎ በየማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው መረጃ ውሸት ነው_ዶ/ር መኩሪያ ሀይል የተፈቀደው አዲሱ የደመወዝ እስኬል ይህ ይመስላል የሚሉ ሃሰተኛ መረጃዎች በሶሻል ሚዲያ እየተለጠፉ ነው። እነዚህን የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል በሚል በአንዳንድ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚናፈሱ አሳሳች መረጃዎች ውሸት እንደሆኑና የሚለጥፉ ሰዎችም እንድተው የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሚኒስትር ዶ/ር መኩሪያ ሀይሌ መልዕክት አስተላልፈዋል። በሲቪል…

Read More

ህዝብ የሚያነሷቸውን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ማረም እንደሚገባ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) ገለጹ።

ህዝብ የሚያነሷቸውን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ማረም እንደሚገባ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) ገለጹ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር” በሚል መርህ ቃል ባለፉት ዐራት ቀና በቦንጋ ከተማ ስካሄድ የቆየው ክልል አቀፍ የአመራር ውይይት ተጠናቋል። በመድረኩ ማጠቃለያ የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በየደረጃው ያለው አመራር ህዝብ…

Read More

ሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ መሰረቶች ናቸው – ኢንስቲትዩቱ

ሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ መሰረቶች ናቸው – ኢንስቲትዩቱ ሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ መሰረቶች ናቸው ሲሉ የፖሊሲ ጥናት ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፍቃዱ ጸጋ ገለጹ። ኢኒስቲትዩቱ “ሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች መደበኛ ባልሆነ ኢኮኖሚና በወጣቶች ላይ ያላቸው ሚና” በሚል ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማካሄድ ላይ ይገኛል። በዚሁ ወቅት የኢኒስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር…

Read More

የዳውሮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ቶክ-በኣ የአብሮነት፣የፍቅርና የታርክ መገለጫ እንደሆነ የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ

የዳውሮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ቶክ-በኣ የአብሮነት፣የፍቅርና የታርክ መገለጫ እንደሆነ የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ የዳውሮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ቶክ-በኣ የአብሮነት፣የፍቅርና የታርክ መገለጫ እንደሆነ በዳውሮ ዞን ገሣ ጫሬ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች ተናግረዋል። የሀገር ሽማግሌዎቹ ቶክ-በኣ በብሔረሰቡ ዘንድ ከጥንትም ጀምሮ የሚከበርና ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በዓል እንደሆነ ገልጸው የተጣለው የሚታረቅበት፣አሮጌ አመት የሚሸኝበት ፣ አዲሱ አመት የሚቀበልበት እና አዲሱ…

Read More

የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር

የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡ ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ በ2017 በጀት አመት ስራ ላይ መዋሉን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ የታክስ ገቢ…

Read More

የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሳ ምርታማነት በሶስት ዕጥፍ ማሳደግ አስችሏል – ግብርና ሚኒስቴር

የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሳ ምርታማነት በሶስት ዕጥፍ ማሳደግ አስችሏል – ግብርና ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሳ ምርታማነት በሶስት ዕጥፍ እንዲያድግ ማስቻሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት በጥቅምት 2015 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ በይፋ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት የማረጋገጥ ግብ አልሟል። በመርሃ ግብሩም የእንስሳትና ዓሳ ሃብት፣…

Read More

በክልሉ 600 ሺህ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተሳተፉ ነው።

በክልሉ 600 ሺህ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተሳተፉ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 600 ሺህ ወጣቶች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ኤፍ ኤም ሲ ዘግቧል። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ ለፋና እንዳሉት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራው በተለያዩ ዘርፎች ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ አሁን ላይም 600 ሺህ ወጣቶች በበጎ…

Read More