የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ኢትዮጵያ እያስመዘገበችው ላለው ፈጣን እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው፦ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር)
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ኢትዮጵያ እያስመዘገበችው ላለው ፈጣን እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለጹ። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የ2017 በጀት አመት ዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ሀገር አቀፍ የሴክተር ጉባኤ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) እንዲሁም የፌደራል እና የክልል የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ አመራሮች ተገኝተዋል። ሚኒስትር አለሙ…
