Trendings

3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው በዋናነት የአፍሪካ የእምነት ማህበረሰብ ዘላቂ የልማት ግቦች ስኬትን ማፋጠን፣ የአፍሪካ ህብረት አጀንዳ 2063 ለማሳካት እና የአፍሪካ የ2025 የቡድን 20 ሂደት መሳካትን ትኩረት አድርጎ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባኤው ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሃሙድ አሊ…

Read More

ድሜያቸው ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ 527 ሺህ 954 ህጻናት በተቀናጀ መልኩ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ከግንቦት 6-15/ 2017 ዓ/ም ባለው ጊዜ እንደሚካሄድ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል ። በክልሉ ዕድሚያቸው ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ 527 ሺህ 954 ህጻናት በተቀናጀ መልኩ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እንደሚሰጣቸው የክልሉ ጤና ቢሮ በላከልን መረጃ ገልጿል ፡፡ ለኩፍኝ ክትባት ዘመቻ የቅድመ ዝግጅት ሰራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑን የገለጸዉ…

Read More

የኢትዮጵያን ሕልሞች ለማሳካት ኹሉም በላቀ ደረጃ ድርሻዉን መወጣት አለበት፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የኢትዮጵያን የብልጽግና ሕልሞች ለማሳካት ኹሉም በላቀ ደረጃ የድርሻዉን መወጣት እንዳለበት የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) አሳሰቡ። የአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች “የመሐል ዘመን” በሚል ርእስ በተዘጋጀዉ ሀገራዊ ሰነድ ላይ በተወያዩበት ወቅት ክቡር ሚኒስትሩ እንዳመላከቱት ተቋማት እና ግለሰቦች የተጣለባቸዉን ኃላፊነት በብቃት፣ በጥራትና ወቅቱ በሚጠይቀው አግባብ መወጣት ከቻሉ የኢትዮጵያ የብልጽግና ሕልሞች የሚሳኩ ለመኾናቸው ያለፉት ዓመታት ስኬቶች…

Read More

የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለፁ። 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ(ኮሜሳ) ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በንግድ ትርዒቱ መክፈቻ ላይ እንዳሉት፣ አፍሪካ በ2063 ለማሳካት ከያዘቻቸው አጀንዳዎች አንዱ የሴቶችን እኩልነትና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት…

Read More

5ኛው የፓኪስታን-አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባኤና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

5ኛው የፓኪስታን-አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባኤና አውደ ርዕይ ከግንቦት 7 እስከ 9/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር አቲፍ ሸሪፍ ሚያን ገለጹ። አምባሳደሩ በሰጡት መግለጫ፥ በንግድ ልማት ጉባኤና አውደ ርዕዩ ላይ ከ100 በላይ የፓኪስታን አምራች ድርጅቶች ይሳተፋሉ ብለዋል። ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የንግድ ትስስርን የሚያጠናክሩ የሕክምና መድኃኒት ምርትና መሣሪያዎች፣ የውበትና ቆዳ እንክብካቤ ውጤቶች፣ የጨርቃጨርቅና…

Read More

የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዲዮን ሳር በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ

የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዲዮን ሳር በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጊዲዮን ሳር ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው የኢትዮጵያ እና እስራኤልን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር ውይይቶችን ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…

Read More

ከአርበኞች የሀገር ፍቅር እና ትጋትን ልንማር ይገባል – ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ

ከኢትዮጵያውያን አርበኞች የሀገር ፍቅር እና ትጋትን ልንማር ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በተገኙበት 84ኛው የአርበኞች የድል በዓል እየተከበረ ይገኛል። በመርሀ-ግብሩ ላይም ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስሥላሴ በአርበኞች መታሰቢያ ድል ሀውልት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ጨምሮ ፣ የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ፣ የሀገር…

Read More

በ4 ክልሎች ለባሕላዊ ፍ/ቤቶች እውቅና የሚሰጥ አዋጅ ጸደቀ

በአራት ክልሎች ለባሕላዊ ፍርድ ቤቶች እውቅና የሚሰጥ አዋጅ መጽደቁን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፌዴራልና በክልል ፍ/ቤቶች እንዲሁም የፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን አተገባበር ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ሐና አርዓያስላሴ እንደገለጹት÷ ባለፉት ጊዜያት የፍትሕ ሥርዓቱን ማሻሻል የሚያስችሉ በርካታ ሪፎርሞች ተከናውነዋል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ በአማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና ሲዳማ ክልሎች ለባሕላዊ ፍ/ቤቶች እውቅና የሚሰጥ አዋጅ መጽደቁን…

Read More

ክልሎች በአጭር ጊዜ መሶብ የአንድ መዐከል አገልግሎት እንዲያደራጁ አቅጣጫ ተቀምጧል፦ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የፌደራል መንግሥት የጀመረውን የአገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርም ለማሳለጥ እንዲያስችል ተደርጎ የተሰራው መሶብ የአንድ መዐከል አገልግሎት በክልሎችም መቀጠል እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። ለዚህም እንዲህ ያለው መዐከል በክልሎችም በፍጥነት እንዲተገበር አቅጣጫ መቀመጡን ነው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለጹት። በመዐከሉ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ፈጣን እና ተጠያቂነትን የሚያሰፍን የአገልግሎት አሰጣጥ በራስ አቅም መሰራቱን የገለጹት ምክትል ጠቅላይ…

Read More

ኢትዮጵያ በክህሎት ልማት ሁለተኛውን የዓርበኝነት ምዕራፍ ጀምራለች – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

ኢትዮጵያ በክህሎት ልማት ሁለተኛውን የዓርበኝነት ምዕራፍ መጀመሯን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ኢትዮ ክህሎት 4ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር “ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሃሳብ ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ ወ/ሮ ሙፈሪሃት መርሐ ግብሩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ ኢትዮ ክህሎት ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር የስልጠና ጥራትን ለማረጋገጥ በየሁለት ዓመቱ…

Read More