Trendings

በቅርብ ዓመታት ውስጥ፣ ዲጂታል ማንነት ተስፋ ሰጪ ከሆነው ፈጠራ ወደ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መሠረታዊ ምሦሶ ተሻሽሏል። ከአሁን በኋላ አማራጭ ሳይሆን ሰዎችን ከአገልግሎቶች፣ ከማኅበረሰቦች፣ ከተቋማት እና ከመንግሥታት ጋር የሚያገናኝ አስፈላጊ መሠረተ ልማት ነው።

ከአምስት ዓመት በፊት በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ራዕይ እየተመራን እጅግ አስፈላጊ ውሳኔ ወስነናል። ይህም ዘመናዊ፣ አካታች፣ መሠረት ያለው እና ሊሰፋ የሚችል ዲጂታል የማንነት ሥርዓት መገንባት ነው። ይሄንንም ለእያንዳንዱ ነዋሪ ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ነበር። ይሄንን ሥርዓት ‘ፋይዳ’ ብለን እንጠራዋለን። ፋይዳ ካርድ ብቻ አይደለም። የግለሰቦችን ግላዊ መረጃዎች ምሥጢራዊነት በመጠበቅ እና አስፈላጊ የሆነውን ብቻ በማጋራት ማንነትዎን የሚያረጋግጥ ልዩ መለያ…

Read More

የኮንስትራክሽን ዘርፉ በኢትዮጵያ ስራ እድል ፈጠራ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ነው – የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል

የኮንስትራክሽን ዘርፉ በኢትዮጵያ ስራ እድል ፈጠራ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ። 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት በሥራ ላይ የተመሰረተ የባለሙያዎች አህጉራዊ ስብሰባ “የማይበገር ማህበረሰብ እና ጤናማ አካባቢ የሰው ኃይልን በብዛት የሚጠቀሙ የኢንቨስትመንት ፕሮግራም አካሄዶች” በሚል መሪ ሀሳብ በአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በስብሰባው የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች፣ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች፣…

Read More

የአፍሪካን የመልማት አቅም ወደ ውጤት የምንቀይርበት ጊዜ ላይ እንገኛለን፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዘላቂ የግብርና ልማዶችን፣ የቴክኖሎጂ እድገት እና ለአርሶ አደሮች የገበያ ተደራሽነትን በማጠናከር የአፍሪካን የመልማት አቅም ወደ ውጤት የምንቀይርበት ጊዜ ላይ እንገኛለን ሲሉ ገለጹ። ‎ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መከላከል እና የገጠር ልማት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ብራዚል ይገኛሉ። ‎ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ለግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ…

Read More

20ኛው የዓለም የሥራ ድርጅት አህጉራዊ ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

20ኛው የዓለም የሥራ ድርጅት አህጉራዊ ኮንፍረንስ ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት በአፍሪካ ኅብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ኮንፈሰንሱ “የማይበገር ማህበረሰብ እና ጤናማ አካባቢ፤ የሰው ኃይልን በብዛት የሚጠቀሙ የኢንቨስትመንት ፕሮግራም አካሄዶች” በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ኮንፈሰንሱ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ጨምሮ የአለም የቴክኖሎጂ እድገት፣ ሰላምና ጸጥታ፣ የሀገራት የንግድ ፖሊሲዎች እና የአየር ንብረት ለውጥ በሰራተኞች ደህንነት እና የሥራ…

Read More

በሀገር በቀል መፍትሄዎች ችግሮችን ለመፍታት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ

ችግሮችን በሀገር በቀል መፍትሄዎች ለመፍታት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ በምግብ ራስን ለመቻል የተካሄዱ ጥረቶች እና የተገኙ ልምዶች የሚገመግምበት መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ አደም ፋራህ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ ያላትን መሬት እና የሰው ኃይል አጣምራ አለመጠቀሟ…

Read More

አፍሪካ በሀገር በቀል አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ የተመራ አካታች ብልጽግና በማምጣት የአጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት ወደ አዲስ ዘመን እየተሻገረች ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ “አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስን ለአፍሪካ ብልጽግና እና ትብብር” በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ባለው “አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ለአፍሪካ” መርሃ ግብር ላይ፥ አፍሪካ በሀገር በቀል የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ የተመራ አካታች ብልጽግና በማምጣት የአጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት ወደ አዲስ ዘመን እየተሻገረች መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው አንሰተዋል። ኢትዮጵያም በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ በዲጂታል መሠረተ ልማት እና የክሂሎት ማበልጸጊያ ሥራዎች በአርዓያነት እየመራች…

Read More

ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር እየተሰራ ነው

ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን በዚህ አመት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል። አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው የምግብ ምርቶች ከባለስልጣኑ ውጭ በሶስተኛ ወገን ሀገር አቀፍ የጥራት ማረጋገጫ የሚያገኙበት አሰራር እየተተገበረ መሆኑ ተገልጿል። በዚህ መሰረት ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃ በዚህ ዓመት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የባለስልጣኑ የምግብ ዘርፍ ምክትል ዋና…

Read More

የ “ታላቁ የአፍሪካ አረንጓዴ ግንብ ኢኒሼቲቭ” ላይ ያተኮረ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

የ”ታላቁ የአፍሪካ አረንጓዴ ግንብ ኢኒሼቲቭ” (The great green wall initiative) የባለሙያዎች እና የአጋር አካላት ላይ ያተኮረ ስብስባ ዛሬ በአፍሪካ ህብረት መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው መክፈቻ ላይ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የግብርና፣ ገጠር ልማት፣ ብሉ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ ከባቢ አየር ኮሚሽን አመራሮች፣ የአባል አገራት ተወካዮች፣ ባለሙያዎች፣ የልማት አጋሮች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። እስከ ግንቦት 7 ቀን 2017…

Read More

የምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ትብብርና ጠንካራ ተቋማትን መገንባት ወሳኝ ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ትብብርና ጠንካራ ተቋማትን መገንባት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ለቀጣናው ዘላቂ ደህንነት በትብብር አበክራ እንደምትሰራም ተናግረዋል። የአፍሪካ ቀጣናዊ መረጃና ደህንነት ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ ኢትዮጵያ ለአብሮነትና ለአካባቢያዊ ሰላም ቁርጠኛ መሆኗን…

Read More

ምክር ቤቱ አራት ስምምነቶችን አጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 29ኛ መደበኛ ስብሰባው አራት የስምምነት አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል። በቀዳሚነት የጸደቀው ለአካባቢ እና አረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት በኢትዮጵያ እና በጣሊያን መንግስት መካከል የተደረገው የ11 ሚሊየን 500 ሺህ ዩሮ የብድር ስምምነት ነው። ለመማር ማስተማር ማጎልበቻ የትምህርት ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር ያደረገው…

Read More