ዘመኑ በመረጃ ብዛትና ፍጥነት የተወሳሰበ በመሆኑ በሚድያ የሚሰራጩ መረጃዎችን ጥቅምና ጉዳት ለይተን በኃለፊነት ሊንጠቀም ይገባል፦ የስልጠና ተሳታፊዎች
“የድህረ እውነት ዘመንን በእውነትና በእውቀት” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አመራሮች፣ ለህዝብ ግንኙነትና ሚድያ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ መሠጠቱን ቀጥሏል። ስልጠናው የድህረ እውነት ዘመንን በአግባቡ ለመረዳት የሚያስችል በቂ ግንዛቤ የተጨበጠበት እና በሚድያ ዘርፍ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ለቀጣዩ በማረም እንዴት ማህበራዊ ሚድያን ለ ገንቢ ዓላማ መጠቀም እንዳለበት የሚረዳ ነው። ከተሳታፊዎች ውስጥ ያነጋገርናቸው…
