Trendings

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚሰራው ስራ ሊጠናከር ይገባል፡- የሰላም ሚኒስቴር

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈንና አንድነትን ለማጠናከር የሚሰራው ስራ ሊጠናከር እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ተናግረዋል። ሀገር አቀፍ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ የጎሳ መሪዎች እና የሰላም ተቋማት አመራሮች የምክክር መድረክ በአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ኢትዮጵያ በርካታ የከበረና የዳበረ ባሕላዊ የሰላም ሐብቶች ያሏት ሀገር መሆኗን ገልጸዋል። እነዚህ ሐብቶች ግጭቶችን…

Read More

በጤናው ዘርፍ ያሉ ተግባራትን ለህብረተሰቡ ለማድረስና ዘርፉን ለማሳደግ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

የወባ በሽታን መከላከልና መቆጣጠር አተገባበርን ለማሻሻል የስርዓተ ምግብ ችግር ያለባቸው እናቶች እና ህፃናት ልየታ እንዲሁም MPOX በሽታን መከላከልን አስመልክቶ ከሚዲያ አካላት ጋር የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በታጫ እየተካሄደ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዘርፍ ባለሙያዎች ስለጤና ጉዳይ ትክክለኛ ዕውቀት በመጨበጥ ወቅታዊና ታኣማንነት ያለውን መረጃ በጊዜ ለህብረተሰቡ ለማድረስ መድረኩ ወሳኝ መሆኑን…

Read More

በዘንድሮ የመኸር እርሻ 21 ሚሊየን ሄክታር መሬት ይለማል ፦ የግብርና ሚኒስቴር

በዘንድሮ የመኸር እርሻ 21 ሚሊየን ሄክታር መሬት እንደሚለማ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከኢቲቪ አዲስ ቀን የሀገር ጉዳይ ጋር ቆይታ ያደረጉ ሲሆን ለመኸር እርሻ እየተደረገ ስላለው ዝግጅትም ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የመኸር የእርሻ ጊዜ ለኢትዮጵያ ትልቁ የምርት ጊዜ ነው ያሉት ሚኒስትሩ፤ በአመቱ በአጠቃላይ ከሚመረተው ምርት 70 በመቶ የሚሆነው ከመኸር ውቅት የሚመረት…

Read More

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በህዝበ ውሳኔ ራሳቸውን ሪፎርም ካደረጉ የክልል ባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በህዝበ ውሳኔ የምርጫ ስርዓት ራሳቸውን መልሰው ሪፎርም ካደረጉ የክልል ባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። በውይይቱ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ዘህራን ሁመድ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ጌታ ቸሩ፣ የአራቱ ክልሎች ምክር ቤትና ብሔረሰብ ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች እንዲሁም የፀጥታ አካላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በአዲስ የተደራጁ ክልሎች ውሰጥ በሚኖሩ ብሔሮች፣…

Read More

ከ61ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቅለዋል – ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን

ባለፉት ጊዜያት ከ61ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ወደ ህብረተሰቡ መቀላቀላቸውን ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከስዊድን መንግስት ጋር በመተባበር ከትግራይ፣ ከኦሮሚያ፣ ከአማራ፣ ከአፋር እና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ለተውጣጡ የባለድርሻ አካላት የአሠልጣኞች ስልጠና በአዲስ አበባ መስጠት ጀምሯል። ስልጠናው ታጣቂዎችን በመልሶ ማቋቋም፣ በኢንተርፕርነርሺፕና በስራ ፈጠራ ዙሪያ የሚያተኩር ሲሆን ለሶስት ተከታታይ ቀናት እንደሚቆይም ተጠቁሟል። በዚሁ ወቅት…

Read More

ቆይታከእኛጋር!

የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ከኩረጃ የፀዳ ማድረግ፣ የፈተና አሰጣጥን ማዘመን፣ ጠንክሮ በመማርና በማጥናት በራሱ ውጤት የሚያመጣ ትውልድን ስነ ልቦና መገንባት ወሳኝ መሆኑ ይታወቃል ። በመሆኑም የተማሪ የፈተና አሰጣጥ ኩረጃን በማስቀረት ብቁ ተማሪዎችን ወደ ቀጣይ ክፍል ለማሳለፍና እንዲሁም ተማሪውን ከቴክኖሎጂ ጋር በማላመድ ብቁና ተወዳዳሪ ለማድረግ ዘርፌ ብዙ…

Read More

የተሳትፏዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም ስኬት ተግባራት በቅንጅትና በመናበብ ሊከናወኑ ይገባል-አቶ ማስረሻ በላቸዉ

የክልሉ ግብርና ቢሮ በተሳትፏዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግግር ፕሮግራም በ2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 ዓም ዕቅድ ላይ የክልሉ አብይ ኮሚቴ ዉይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ እንደተናገሩት፤የተሳትፏዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግግር ፕሮግራም እንደየተጠቃሚዉ ፍላጎት እና ስነ-ምህደር ባህሪ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ፍትሃዊና እኩል ተጠቃሚነት ላይ…

Read More

የሃላላ ኬላ ሎጅ ተደብቆ የነበረውን የቀደምት አባቶች ታሪክ በመግለጥ ለቱሪዝም ኢንቨስትመንት ፍሰት ከፍተኛ አቅም ፈጥሯል

የሃላላ ኬላ ሎጅ ተደብቆ የነበረውን የቀደምት አባቶች ታሪክ በመግለጥ ለአካባበው ማህበረሰብ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ፍሰት ከፍተኛ አቅም መፍጠሩን የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት በገበታ ለሀገር የኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነው የሃላላ ኬላ ሎጅ በሚያዚያ 2015 ዓ.ም ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉ ይታወሳል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን…

Read More

በአፈጻጸም ወቅት የታዩ ክፍተቶችን በመለየት በቀጣይ የበጀት ዓመት ትኩረት በመስጠት የዕቅድ አካል ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት የ2017በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ ቀርቦ እየተገመገመ ነው። በአፈጻጸም ግምገማው የተገኙት የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል በበጀት ዓመቱ የተገኙ ስኬቶችን በማስቀጠል ውስንነቶችን በመለየት የቀጣይ በጀት ዓመት የዕቅድ አካል አድርጎ መፈጸም ይገባል ብለዋል። አመራሩ በላቀ አስተሳሰብ በተቋማት የአፈጻጸም ሪፖርት እና ጠቋሚ ዕቅድ ላይ ለበለጠ ውጤታማነት መምከር ይገባቸዋል…

Read More

የCRFL እና REDD+ ፕሮጀክቶች ውህደት በባለሙያዎች ዘንድ የክህሎት፣ የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግርን የሚፈጥር መሆኑ ተገለፀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የCRFL እና REDD+ ፕሮጀክቶች ውህደት ላይ የባለድርሻ አካላት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ የCRFL እና REDD+ ፕሮጀክቶች ከዓላማቸው አንፃር ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አርንጓዴ ልማትን እውን ለማድረግ በሚደረገው ርብርብ እንዲሁም በሀገራችን በክቡር ጠቅላይ ሚ/ር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተጀመሩ አርንጓዴ…

Read More