Trendings

በክልሉ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ደረጃ እና ዓይነት ያላቸው 44 የከተማ ፕላኖች መዘጋጀታቸውን በክልሉ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት አስታወቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና በፕላን ዝግጅትና ትግበራ ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቴፒ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር የማታለም ቸኮል እንደገለጹት፤መንግስት የሀገራችን ከተሞች የአፍርካ የብልጽግና ተምሳሌት እንዲሆኑ በኮሪደር ልማት ከተሞችን ለማስዋብ እና ለማዘመን ሰፊ ተግባራትን እያከናወነ…

Read More

‎ወጣቶች የብሔራዊነት ገዥ ትርክትን በሕዝብ ዘንድ የማስረጽና የማጽናት መሠረት እንዲያዝ የሚያስችሉ ሥራዎችን በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ነጋ አበራ

‎ ‎ወጣቶች የብሔራዊነት ገዥ ትርክትን በሕዝብ ዘንድ የማስረጽና የማጽናት መሠረት እንዲያዝ የሚያስችሉ ሥራዎችን በትኩረት መስራት እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ገለጹ። ‎ ‎የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት ለወጣቶች እየሰጠ ያለው የአቅም ግንባታ ስልጠና መድረክ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ‎ ‎በስልጠናው የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ…

Read More

ለብዙ ዓመታት ተደብቀው የነበሩ ሀብቶችን በመግለጥ ለሀገር እና ለትውልድ በሚጠቅም መልኩ እየለሙ ነው – የኪነጥበብ ባለሙያዎች

ለብዙ ዓመታት ተደብቀው የነበሩ ሀብቶችን በመግለጥ ለሀገር እና ለትውልድ በሚጠቅም መልኩ እየለሙ መሆኑን፤ የቱሪዝም መዳረሻወችን የጎበኙ የጥበብ ባለሙያዎች ገለጹ። የጥበብ ባለሙያዎቹ ይህን ያሉት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጭነት በዳውሮ ዞን የተገነባውን የሀላላ ኬላ ሎጅ ከጎበኙ በኋላ ነው። የጥበብ ባለሙያወቹ በአጭር ጊዜ ተገንብቶ ለሀገር ኢኮኖሚ ፋይዳ ባለው መልኩ ለአገልግሎት ክፍት የሆነውን፤ የሀላላ ኬላ ሎጅን…

Read More

sdfv

በዞኑ የበልግ ወቅት የእርሻ ስራ ውጤታማ እየሆነ እንደሆነ ተነገረ በምዕራብ ኦሞ ዞን በሁሉም አካባቢዎች የበልግ ወቅት የእርሻ ስራ ውጤታማ እየሆነ እንደሆነ የዞኑ የግብርና፣ ደን፣ አከባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ገልጿል። ክልሉ ከያዘው የበልግ ወቅት የእርሻ ስራ እቅድ 35-40 በመቶ የሚሆነው የሚሸፈነው በምዕራብ ኦሞ ዞን መሆኑንም የዞኑ ግብርና፣ደን፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ኃላፊ አቶ መልኬ…

Read More

የተለያዩ አርቲስቶችና ኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሃላላ ኬላ ሎጂን እየጎበኙ ነዉ

ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ተወካዮች በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ሀሳብ አመንጭነት የተገነባውን የሃላላ ኬላ ሎጂ ለመጎብኘት ወደ ዳውሮ ዞን ገቡ። የኪነጥበብ ባለሙያዎቹ ወደ ዞኑ ስደርሱ የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ፣ ለሌች የዞንና የሎማ ቦሳ ወረዳ ከፍተኛ አመራሮች በስፍራው ተገኝተው ደማቅ አቀባበል አድርገዋል። በአቀባበል ስነስርዓቱ፥ የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት…

Read More

                           ‹‹‹‹‹‹ ሪፖርታዥ ››››››

የግብርና ዘርፍ ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ውስጥ ከሚበረክተው ድርሻ አኳ ከፍተኛውን የሚሸፍንና የኢኮኖሚ መሠረት በመሆን ለማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ከፍተኛ አስተዋፅዖ የሚያበረክት የኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ ነው። የግብርናው ዘርፍ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በዘላቂነት የማሳደግ እና የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግርን እውን የማድረግ ድርብርብ ሚና እንደሚጫወት ይጠበቃል። በመሆኑም በቀጣዮቹ ዓመታት የሚኖረውን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሀገሪቱን ሕዝብ የመመገብና ሀገራዊ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ፣ በመካከለኛ…

Read More

‎ህብረ ብሔራዊ አንድነትን ማዕከል ያደረገ የብሔራዊነት ትርክት ለማጽናት ወጣቶች የመሪት ሚናቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ አቶ ፍቅሬ አማን አሳሰቡ።

‎ ‎ህብረ ብሔራዊ አንድነትን ማዕከል ያደረገ የብሔራዊነት ትርክት ለማጽናት ወጣቶች የመሪት ሚናቸውን አጠናክረው ማስቀጠል እንደሚገባቸው የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ተናገሩ ‎ ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት ለወጣቶች የአቅም ግንባታ ስልጠና በሚዛን አማን ከተማ በዛሬው ዕለት መስጠት ጀምሯል። ‎ ‎በስልጠናው መድረክ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ብልጽግና…

Read More

በአካቢው የንጹህ መጠጥ ውሃ ማግኘት በመቻላቸው መደሰታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ በቤንች ሸኮ ዞን በሸኮ ወረዳ የግዝ መሬት- ሺም የንጹህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ከዘላቂ የልማት ድርጅት ፕሮጀክት (SDG) በተገኘው 34 ነጥብ 7 ሚለየን ብር የበጀት ድጋፍ የተገነባው ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ። ያነጋገርናቸው የግዝ መሬትና ሺሚ ቀበሌ ነዋሪዎች በቀበሌው የንጹህ ውሃ ተመርቆ አገልግሎት ማግኘት በመቻላቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል። ከዚህ በፊት በቂ የሆነ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

ባለፉት ተከታታይ ሳምንታት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ ሥር አጠቃላይ የክልላችንን ገጽታ፣ የምዕራብ ኦሞ፣ የካፋ፣ የዳዉሮ፣ የቤንች ሸኮ እና የሸካ ዞኖችን አጠቃላይ ገጽታ የሚያሳዩ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ በዚህ ሳምንት ደግሞ ከክልላችን ዞኖች አንዱ የሆነውን የኮንታ ዞንን እንቃኛለን፡፡ መልካም ንባብ!የኮንታ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተደራጁ ስድስት ዞኖች…

Read More

ለፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ በሚመደቡ ሀብቶች ውጤታማ ስራዎችን በማከናወን ተደማሪ ሀብት ለማግኘት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ

ክልላዊ የልማት ክፍተቶችን ለመቅረፍ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚመጡ ሀብቶችን ከዓለም ባንክ ጋር በተገባው ስምምነት መሰረት በተገቢው ስራ ላይ ማዋል እንደሚጠበቅም ተገልጿል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስ ቢሮ የካልም ፕሮጀክት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተደርጓል ፡፡ በአፈጻጸም ግምገማው የተገኙት በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ኃላፊና የመንግስታት ትብብር ሲቪክ ማህበራት ዘርፍ ኃላፊ…

Read More