Trendings

Getenesh Gebeyehu

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፕሪቶሪያው ስምምነት ከፍተኛ ጥቅም ማስገኘቱን ገለጹ

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ከፍተኛ ጥቅም ማስገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ÷ ለሰላም ባለን ከፍተኛ ጉጉት ያሸነፍነውን ጦርነት አቁመን ለሰላም ድርድር ተቀምጠናል ሲሉ አስታውሰዋል፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ እያሸነፈ ለድርድር የተቀመጠ መንግስት እንደሌለም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገሩት፡፡ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ለብዙዎች ልምድ የሚሰጥ ታሪካዊ ስምምነት መሆኑን አውስተው÷…

Read More

የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍን ማጠናከር በመረጃ የበለፀገ ማህበረሰብ እንዲጎለብት ሚናው የጎላ እንደሆነ ተገለፀ

የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በሸካ ዞን በኮሙኒኬሸንና ሚዲያ ሥራዎች ዙሪያ ድጋፍ ክትትል ስራዎችን አድርጓል። የቢሮዉ አመራሮችና ባለሙያዎች በሸካ ዞን የዞን ማዕከል ፣ የአንድራቻ ወረዳ ፣ የየኪ ወረዳና ቴፒ ከተማ አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ ምልከታ አድርገዋል። በድጋፍ ክትትሉ በዕቅድ ዝግጅት፣በሰው ኃይል ስምሪት፣ በኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት፣በሚዲያ ሞኒተሪንግና በህዝብ አስተያየት ጥናት ዕቅድ እንዲሁም የመንግስት መረጃና ዲጂታል…

Read More

ቢሮው የአሰሪና ሠራተኛ ዘርፍ የአማካሪ ቦርድ ምሥረታ አካሄደ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሥራ ክህሎት ቢሮ፤ የአሰሪና ሠራተኛ ዘርፍ የአማካሪ ቦርድ ምሥረታ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። ከአሰሪ፣ ከሠራተኛ እና ከመንግሥት ወገን የተወጣጡ 15 አባላት ያሉት የአማካሪ ቦርድ ተሰይመው በጉባኤው ፊት ቃሌ-መሀል ፈጽመዋል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የቢሮው ምክትልና የአሰሪና ሠራተኛ ዘርፍ ኃላፊ ተክሌአብ ቡሎ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ የአማካሪ ቦርድ መመሥረት በአሰሪና ሠራተኛ መካከል የሚፈጠሩ ችግሮች…

Read More

በሚቀጥሉት 6 ወራት የሕዳሴ ግድብን ሪቫን እንቆርጣለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

በሚቀጥሉት ስድስት ወራት የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ሪቫን እንቆርጣለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በምላሻቸውም የሕዳሴ ግድብ በሁሉም ኢትዮያውያን ትብብር ያለምንም ብድር እየተከናወነ የሚገኝ ፕሮጀክት መሆኑን አንስተዋል፡፡ በሚቀጥሉት ስድስት ወራት የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ሪቫን እንቆርጣለን ሲሉም አረጋግጠዋል፡፡…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የፕሪቶሪያ ስምምነትን በተመለከተ የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ:-

የፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረተ ልማቶችን በመመለስ የትግራይ ህዝብ አገልግሎት እንዲያገኝ አድርጓል፤ ያም ሆኖ አሁንም በበቂ ሁኔታ ያልተፈጸሙ ጉዳዮች አሉ፣ ከዚህም አንደኛው የታጣቂዎች ተሃድሶ (ዲዲአር) ስራ ነው፤ ይህ በዋናነት የሚጎዳው የትግራይ ህዝብን ነው፤ ወጣቶች በታጣቂ ስም ከመቀመጥ ወደ ልማት መሰማራት አለባቸው፤ በየወሩ ለልማት መዋል የነበረበት በቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ለዚህ ስራ ይወጣል፣ ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው በመመለስ ረገድም በራያና…

Read More

ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት የላትም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፍላጎት እንነጋገር፣ ሰጥቶ በመቀበል መርህ፣ ህዝቦች በሚጠቀሙበት መርህ እንወያይ የሚል ነው ብለዋል። የኤርትራ ህዝብ የሚያስፈልገው ልማት ነው፣ ተባብረን መልማትና መስራት እንጂ አንዱ አንዱን መውጋት የእኛ እቅድ አይደለም ነው ያሉት፡፡ ኢትዮጵያ ላይ ማንም ሀገር ወረራ ሊፈጽም እና ከጀመርነው ህልም ሊያስቆመን ይችላል…

Read More

ሰላምን በተመለከተ

መንግስት ለትችት ክፍት ነው። በሚያነሳው ሃሳብ ምክንያት የታሰረ አንድም ሰው የለም። ነገር ግን በአንድ እጅ ሰላማዊ ትግል፤ በሌላ እጅ በጦርነት መንግስት ለመጣል የሚሞክሩ ኃይሎች አሉ። ይህ ህግን መጣስ ነው። ነጻነትን በአግባቡ የማስተዳደር ችግር አለ። ነገር ግን መንግስት አሁንም ለሰላም ጽኑ አቋም አለው። ችግሮች በድርድር እንዲፈቱ ነው የምንሻው። ባለፉት 7 ዓመታት ከየትኛውም የጎረቤት ሀገራት ጋር ጦርነት…

Read More

ህዳሴ ግድብን በተመለከተ

“ህዳሴ ግድብን ለመጨረስ በርካታ ችግሮች ታልፈዋል። በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ አካባቢ በጋራ ሪቫን በመቁረጥ ታሪክ እናደርገዋለን። ግድቡ ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ጭምር ፋይዳው የጎላ ነው። ግድቡ በመሞላቱ ምክንያት አሰዋን ግድብ ላይ የጎደለ ውሃ የለም። እኛም ቃል የገባነው ይህ እንዲፈጸም ነበር። ይህም በተግባር ተሳክቷል። ግድቡ የአፍሪካ ኩራት ነው። ኢትዮጵያ መቻልን ያሳየችበት፤ ስህተታችንን ያረምንበትም ጭምር ነው።”

Read More

ፕሪቶሪያ ስምምነትን በተመለከተ

“የፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረተ ልማቶችን በመመለስ የትግራይ ህዝብ አገልግሎት እንዲያገኝ አድርጓል። ያም ሆኖ አሁንም በበቂ ሁኔታ ያልተፈጸሙ ጉዳዮች አሉ። ከዚህም አንደኛው የታጣቂዎች ተሃድሶ (ዲዲአር) ስራ ነው። ይህ በዋናነት የሚጎዳው የትግራይ ህዝብን ነው። ወጣቶች በታጣቂ ስም ከመቀመጥ ወደ ልማት መሰማራት አለባቸው። በየወሩ ለልማት መዋል የነበረበት በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለዚህ ስራ ይወጣል። ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው በመመለስ ረገድም በራያና…

Read More