ገዢ ትርክት የልማት ተነሳሽነት፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት ትስስር ይፈጥራል – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
አሰባሳቢ ትርክት የሰዎችን አብሮነት፣ የማንነት እሴት እንዲጎለብት ያግዛል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል “ውጤታማ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለገዢ ትርክት” በሚል መሪ ሃሳብ ለሚዲያና ኮሙኒኬሽን አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው። በስልጠናው ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፤ ገዢ ትርክት የሀገር ታሪክ የወደፊት ተስፋ እና ዛሬ ላይ የሚኖረውን ሚና…
