Trendings

Getenesh Gebeyehu

“የፊቼ ጫምባላላ የዘመን መለወጫ በዓል ከሀገር ሀብቶችና ቅርሶች መካከል አንዱ ነው”፦ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የፊቼ ጫምባላላ የዘመን መለወጫ በዓል ከሀገር ሀብቶችና ቅርሶች መካከል አንዱ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። አገልግሎቱ የፊቼ ጫምባላላ የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለፊቼ ጫምባላላ የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ከተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል ተመዝግቦ የሚገኘው የፊቼ ጫምባላላ የዘመን መለወጫ በዓል…

Read More

የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም

በሀገራችን ብሎም በክልላችን የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ተግባራዊ  በማድረግ ፍትሐዊና ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለሁሉም ነዋሪዎች ማድረስና ሁሉ አቀፍ የጤና ሽፋን እዉን ለማድረግ እየተሰራ እንዳለ እሙን ነዉ፡፡ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ሚዛን አማን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት  ፍትሐዊና ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለሁሉም የክልሉ ነዋሪዎች ለማድረስና ሁሉ አቀፍ የጤና ሽፋን እዉን ለማድረግ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና…

Read More

jgjjh

የካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ “ከቃል እስከ ባህል”በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ “የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሚና” በሚል መሪ ቃል ውይይት በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። ለውይይት የተዘጋጀውን ሰነድ የፌዴራል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ምክር ቤት አባልና የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ስራ-አስፈፃሚ ወጣት ፈቀደ አለሙ አቅርበው በተሳታፊዎች ውይይት ተደርጓል። ወጣቶች የሀገር ግንባታ…

Read More

የዞኑን አቅም በአግባቡ የለየ ሥራ መስራት እንዲሁም ለዉጥ የሚያመጣ ድጋፍና ግምገማን ስርዓት ፈጥሮ መምራት ይገባል:-አቶ የሺዋስ ዓለሙ

የክልሉ ድጋፍና ክትትል ቡድን በዞኑ ያሉትን ወረዳዎች፣ከተማ አስተዳደሩን እና ቀበሌዎችን በመንግስትና በፓርቲ የተሰሩትን ሥራዎች ዙሪያ ለዞን አመራሮች ግብረ መልስ ሰጥቷል በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ያለበት ደረጃ በተጨባጭ ወርዶ በማረጋገጥ በሶስት ወረዳ እና በአንድ ከተማ አስተዳደር ዞን መዋቅርን ጨምሮ ምልከታ በማድረግ ለዞኑ አመራር ግብረ መልስ ተሰጥቷል። የድጋፉ ዋና ዓላማ በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት…

Read More

ወጣቶች ገዥ ትርክትን በማፅናት ህብረ ብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ተገለፀ

“ጠንካራ የወጣቶች ክንፍ ለጠንካራ ፓርቲ መሠረት ነው”በሚል መሪ ቃል በ2ኛ የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ዙሪያ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሚና በሚል የውይይት መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ተካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰይድ ኢብራሂም በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለፁት ወጣቶች የነገ ሀገር ተረካቢ ብቻ ሳይሆኑ ገንቢ የሆኑ…

Read More

“ከቃል እስከ ባህል ” በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ የብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ሚና በሚል መሪ ሀሳብ ከወጣቶች ጋር ውይይት በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ጀምሯል።

በዚሁ ዞናዊ የወጣቶች ክንፍ የውይይት መድረክ ከ400 በላይ ወጣቶች ተሣታፊ እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል። በመድረኩ የካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አጥናፉ ኃይሌን ጨምሮ የዞን እና የቦንጋ ከተማ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ሥራ አስፈፃሚ አባላት እንድሁም ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት እየተሳተፉ ናቸው:: ተሣታፊ ወጣቶች ዜጎች በደም እጦት እንዳይሞቱ በሚል እሳቤ ፓርቲው ትኩረት ሰጥቶ ከሚተገብራቸው…

Read More

የአስፓልት መንገድ ስራን ከከተሞች ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ

ከጎሬ-ማሻ-ቴፒ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ጋር የአስፓልት መንገድ ግንባታ ስራውን ከከተሞች በፍጥነት ለመጀመር ያለመ ውይይት በማሻ ከተማ ተካሂዷል። የውይይት መድረኩን የመሩት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ በወቅቱ እንደተናገሩት የአስፓልት መንገድ ግንባታ ስራው በፍጥነት እንዲጀመር የከተማ አስተዳደር መዋቅሮች እና በከተሞች ዙሪያ የሚገኙ ወረዳዎች ንብረት የማስነሳትና ከካሳ ክፊያ ጋር ተያይዞ ያለውን ጉዳይ ከህብረተሰቡ በመወያየት መግባባት…

Read More

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዚህም መሠረት፦ 1ኛ.የ37ኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ ጉባዔን አፅድቋል። 2ኛ.በመቀጠልም የቀረቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ጥያቄዎች ላይ ተወያይቷል። በዚህም የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን 9 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን መርምሮ በግብርና፣በእንዱስትሪና አገልግሎት የስራ ዘርፎች ለመሰማራት 527 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል መጠን…

Read More

asc

የክልሉ ጤና ቢሮ ለአመያ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ የሆስፒታሉን አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ ለማሻሻል እንደሆነም ተነግሯል። ድጋፉን ያስረከቡት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለፁት ድጋፉ በሆስፒታሉ የሚሰጠውን የአገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ ለማሳለጥ እና በፌዴራል መንግሥት የተጀመረው የህንፃ ዕድሳት ስራ…

Read More

የሸካ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

የሸካ ዞን ምክር ቤት 5ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 22ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማሻ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤውን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የሸካ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ካሳሁን ባለፉት ስድስት ወራት በዞኑ በርካታ የልማት የኢኮኖሚ እና የመልካም አስተዳደር ተግባራት በምክር ቤቱ ባሉ ቋሚ ኮሚቴዎች አማካይነት የሚከናወኑ የልማት ተግባራት ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር…

Read More