Trendings

Getenesh Gebeyehu

የትምህርት ሚኒስቴር የብርቱካን ተመስገን ከበደ ጉዳይን በተመለከተ የሰጠው መግለጫ

ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማብራሪያ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ግንኙነት ስላለው ማብራሪያ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በስም ተጠቃሽ በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪ የነበረች ቢሆንም የብሄራዊ ፈተናው በወቅቱ በተፈጠረው ዓለም ዓቀፍ የኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም…

Read More

በኮንታ ዞን የተመዘገቡ ውጤታማ የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና የፀጥታ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ በበለጠ ትኩረት ሊከናወኑ ይገባል ተባለ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሱፐርቪዥን ቡድን በኮንታ ዞን በፓርቲና በመንግስት ስራዎች ላይ ለ15 ቀናት ባደረጉት የመስክ ምልከታ አፈፃፀም ላይ ከዞኑ ስራ አስፈጻሚዎች ጋር ውይይት አድርጓል። ሱፐርቪዥን ቡድኑ “የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል ለውጤታማ ተግባር አፈፃፀም” በሚል መሪ ቃል በዞን ማዕከል፣ በኤላ ሀንቻኖ፣ በአመያ ዙሪያ እና በጪዳ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቀበሌዎች የመስክ ምልከታ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል።…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ድጋፍ እያደረገ የሚገኘዉ የክልሉ የሱፐርቪዥን ቡድን በሚዛን አማን ከተማ ከተለያዩ ማህበራዊ መሰረቶች ከተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

በክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ሃላፊ ኢ/ር በየነ በላቸው የተመራ የክልሉ አመራር ቡድን በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ በመንግስትና በፓርቲ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አስመልክቶ ከነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የመድረኩ አላማ በሁሉም አካባቢዎች እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ወደ ታች በመውረድ በአካል ከመመልከት በተጨማሪ የተጠቃሚዉንና የተገልጋዩን ማህብረሰብ ቀጥተኛ አስተያየት በማዳመጥ የልማትና መልካም አስተዳደር ችግሮችን በየደረጃው መፍታት በማስፈለጉ…

Read More

ለጠንካራ ፓርቲ ግንባታ መሰረት የሆነውን ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለመፍጠር በትጋት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የቦንጋ ማዕከል አስተዳደር ዘርፍ ህብረት ኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ኮሚሽን ኮሚቴ በህብረቱ ውስጥ ለሚገኙ የህብረትና ቤተሰብ አመራሮች በተሻሻለው በብልፅግና ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ፣ በኮሚሽኑ አሰራርና አደረጃጀት መመሪያ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥተዋል ። ‎የህብረቱ ኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ኮሚሽን ሰብሳቢ ወ/ሮ ውቢት ደበበ ስልጠናውን አስመልክተው እንደገለጹት በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ…

Read More

‘’የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች!”በሚል መሪ ቃል በሸካ ዞን የዞን ማዕከል የብልፅግና ፓርቲ አባላት ኮንፈረንስ በቴፒ ከተማ ተካሄደ

ኮንፈረንሱን የመሩት በብልፅግና ፓርቲ ሸካ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የዞኑ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ አለሙ እንደተናገሩት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በይፋ የለውጡ መንግስት በርካታና ውስብስብ ፈተናዎች እየተጋፈጠ አኩሪና እመርታዊ ለውጦችን እያስመዘገበ ወደፊት በመራመድ እነሆ ሰባተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል ብለዋል። ባለፉት 7 የለውጡ ዓመታት በርካታ ድሎች መመዝገባቸውን የገለፁት አቶ አለማየሁ ያጋጠሙትን ፈተናዎች ለመሻገር የተወሰደው መፍትሄም የሚደነቅ…

Read More

የወጣት ክንፉ የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ሁለንተናዊ ብልጽግና ማረጋገጥ እንደምገባ ተገለፁ

በ2ኛ የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ዙሪያ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ የውይይት መድረክ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ተካሄደ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ፓለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ምክትል ኃላፊና የክልሉ ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪ አቶ ዘርሁን ፍቅሬ ወጣቶች ገዥ ትርክትን በማፅናት ህብረ ብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት ወጣቶች ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል።…

Read More

በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረዉ የወጣቶች ክንፍ ዉይይት መድረክ በጀሙ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

በምዕራብ ኦሞ ዞን በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረዉ የወጣቶች ክንፍ የዉይይት መድረክ በጀሙ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የክልሉ የኢንስፔክሽን እና ሥነምግባር ኮሚሽን ሃላፊ እና የወጣቶች ክንፍ አስተባባሪ አቶ ዳንኤል ያዙ እንደተናገሩት የወጣቶች ሁለተናዊ ተጠቃሚነት እና ገዢ ትርክት ግንባታ ላይ ሥራዎች እየተሰራ መሆኑ ተናግሯል። ብልጽግና ፓርቲ በ2ተኛ መደበኛ ጉባኤ…

Read More

የትምህርት ስብራትን ለመጠገንና ቀጣይነት ያለውን ለውጥ ለማስመዝገብ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና ርብርብ ይጠይቃል፦አቶ አልማው ዘውዴ

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከሸካ ዞን ትምህርት መምሪያ ጋር በመተባበር አጠቃላይ የትምህርት ስራዎች አፈፃፀምና የቀጣይ የሥራ አቅጣጫ ዙሪያ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በምክክር መድረክ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ እንደገለፁት የትምህርት ስብራትን ለመጠገን፣ቀጣይነት ያለው ዕድገትን…

Read More

በምዕራብ ኦሞ ዞን በወርሃ መጋቢት ትሩፋቶች ዙሪያ የአስተዳደር ዘርፍ የብልጽግና ፓርቲ ህብረት የዉይይት መድረክ ተካሄደ

በመድረኩ የዞኑ የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሰው ሃብት ልማት መምሪያ ሃላፊ አቶ አሸናፊ እንደተናገሩት በወረ መጋቢት ላይ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቃለ መሃላ የፈጸሙት ወር እና ሀገር መምራት የጀመረበት መሆኑ አውስተዋል። መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በይፋ የለውጡ መንግስት በርካታና ውስብስብ ፈተናዎች እየተጋፈጠ አኩሪና ዕምርታዊ ድሎች እያስመዘገበ ወደፊት በመራመድ እነሆ ሰባተኛ ዓመቱን የተቆጠረበት መሆኑ ተገልጿል። በሀገራችን የቆዩ…

Read More

ብልፅግና ፓርቲ ዘላቂ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን አቅዶ ከመፈፀም ባሻገር አዳዲስ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በማነቃቃት የለውጥ ጉዞን አጠናክሮ እያስቀጠለ ያለ ፓርቲ መሆኑ ተገለፀ

የካፋ ዞን ማዕከል የብልፅግና ፓርቲ የመንግስት ሰራተኞች የሁሉም ህብረት አባላት መጋቢት 24 ቀንን አስመልክቶ “የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። የአስተዳደር ዘርፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚ ዘርፍ የብልጽግና ፓርቲ የዞን ማዕከል የመንግስት ሰራተኞች ህብረት አባላት በየህብረታቸው የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች በሚል ሀገራዊ አጀንዳ ላይ ሰነድ እየቀረበ ሲሆን በሰነዶች…

Read More