Trendings

Getenesh Gebeyehu

ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አኩሪ ናቸው_ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ

“የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብረሃን ወረቶች” በሚል መሪ ቃል በታርጫ ማዕከል የሚገኙ ተቋማት ጳጉሜ 01 የመሻገር ቀንን አክብረዋል። በክብረ በዓሉ የተገኙ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አኩሪ መሆኑን ገልፀዋል። በተለይ ክልሉ ከመመስረቱ በፊት በአከባቢው ተጀምሮ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ከማጠናቀቅ ረገድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች…

Read More

ባለፉት ዓመታት ከተመዘገቡ ስኬቶች ልምድ በመውሰድ በመጪው ዓመት የተሻለ ውጤት ለማስመዘገብ መረባረብ ይጠበቃል:-ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል

ባለፉት ብልጽግና ዓመታት ከተመዘገቡ ስኬቶች ልምድ በመውሰድ በመጪው ዓመት የተሻለ ውጤት ለማስመዘገብ መረባረብ እንደሚጠበቅ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፕላን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል ገለጹ። የሚዛን አማን ከተማ ብዝሃ ማዕከል የክልል ቢሮዎች የ2016 ዓ ም ጳጉሜ 1(የመሻገር ቀን) “የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች ”በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ሁኔቶች በዓሉ ተከብሯል። ጳጉሜ 1 (የመሻገር…

Read More

‹‹ ተስፋን የሰነቀ ግብርና ››

እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት ውስጥ በግብርና ስራዎች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሀገራዊ ተልዕኮን በመያዝ በግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳዩ መጥተዋል፡፡በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር እርሻ ከ346 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር በመሸፈን 17.5 ሚሊዮን…

Read More

የዳውሮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫ “ቶኪ ቤኣ” በዓልን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ከወዲሁ ዝግጅት መጠናቀቁን የዳውሮ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ

የዳውሮ ብሄረስብ ማንነት መገለጫ የሆነውን የዘመን መለወጫ “ቶኪ ቤኣ” በዓል የፊታችን ነሐሴ 29 አና 30/2016 ዓ.ም ለሁለት ተከታይ ቀናት ለማክበር ከሁለት ወር በፊት አስፈላጊው ዝግጅት ሲደረግ መቆየቱን የተናገሩት የዞኑ ባህል፣ በቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ደምሴ ናቸው። እንደ ኃላፊው ገለፃ “ቶኪ ቤኣ” የጥጋብ፣ የአብሮነት ምልክት፣ የእርቅ፣ የሠላምና የአንድነት ተምሳሌት መሆኑን ተናግረው፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሀገር…

Read More

በክልሉ በተገኘው ሠላም፣ የገጠርና የከተማ የኢንቨስትመንት ፍሰት በእጅጉ ጨምሯል፦ አቶ አንድነት አሸናፊ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ “ዘላቂ ሠላም ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መር ቃል የ2016 ዓ/ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2017 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ የሴክተር ጉባኤ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በክልሉ ዘላቂ ሠላምና በማስፈን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በ2016 በጀት ዓመት የባለድርሻ አካላት በማሳተፍ በተሰራው ስራ አመርቂ ውጤት መመዝገብ ነው የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ተግባሪ ወረዳዎች ጋር የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2017 ዓ/ም እቅድ ዙሪያ ምክክር አድርጓል ።

በሰቆጣ ቃልኪዳን የህጻናት መቀንጨር ከምግብ ስርአት ጋር ተያይዞ በርከት ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የክልሉ መንግስት ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መመደቡም ታውቋል ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ተግባሪ ወረዳዎች ጋር የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2017 ዓ/ም እቅድ ዙሪያ በሚዛን አማን ከተማ ምክክር አድርጓል ። በክልሉ ጤና ቢሮ…

Read More

በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ ሂደት የሚከናወኑ ስራዎችን እንደግፋለን – የተመድ ድርጅቶች

በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ ሂደት የሚከናወኑ ተግባራትን እንደሚደግፉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ተቋማት ገለጹ። የድርጅቶቹ ተወካዮች በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ ስራዎችን መደገፍ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከሰላም ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ዶክተር ራሚዝ አላክባሮቭ ተገኝተዋል። የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ(ዶ/ር) መንግስት…

Read More