Trendings

Getenesh Gebeyehu

በሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ እየተሳተፈ ነው

በፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ የብሪክስ አባል ሀገራት የስፖርት ዘርፍ መድረክ በስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለውን ሙስና እና ብልሹ አሰራር በመከላከል ዙሪያ የሚመክር መድረክ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በመድረኩም የፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶን (ዶ/ር) ጨምሮ የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ…

Read More

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው – አቶ አደም ፋራህ

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሃሳብ ያዘጋጀው አገር አቀፍ የንግድ ሳምንት አውደ ርዕይ በይፋ ተከፍቷል፡፡ አውደ ርዕዩ ለሚቀጥሉት አምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን÷ገዥና ሻጭን ማገናኘት፣ በዘርፉ ያለውን…

Read More

በተለያዩ ከተሞች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስር የሚያሳልጥ ነው-ጫልቱ ሳኒ

በተለያዩ ከተሞች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስር የሚያሳልጥ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት የኢትዮጵያን ከተሞች ደረጃ ለማሻሻል የሚያስችሉ የተለያዩ የከተማ መሰረተ ልማቶች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ ከዚህም ውስጥ የኮሪደር ልማት ተጠቃሽ ሲሆን፤ የኮሪደር ልማት ስራዎች በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባን ጨምሮ በ31 ከተሞች እየተከናወኑ ነው፡፡…

Read More

ከ4 ወራት በኋላ የህዳሴ ግድብ 3 ተጨማሪ ተርባይኖች ወደ ስራ ይገባሉ ፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ከ4 ወራት በኋላ የህዳሴ ግድብ 3 ተጨማሪ ተርባይኖች ወደ ስራ እንደሚገቡና በድምሩ 7 ተርባይኖች ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢቲቪ ገልጸዋል። እስከ መጪው ታህሳስ ወር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ70 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ ውኃ መያዝ እንደሚችልም ተናግረዋል። በታህሳስ ወር የግድቡ የሲቭል ስራ መቶ ፐርሰንት ይደርሳል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ አጠቃላይ የግድቡ ስራ…

Read More

የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብሩ ሁለንተናዊ የአከባቢ ጥበቃ እና የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያሳልጥ ነው። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የሁለተኛው ምዕራፍ አረንጓዴ አሻራ መርሀግብር አካል የሆነው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ዘመቻ በክልሉ በይፋ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ መርሀግብሩ ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብሩ ሁለንተናዊ የአከባቢ ጥበቃ እና የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያሳልጥ መሆኑን ገልጸዋል። ከስድስት ዓመታት በፊት በክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀሳብ አመንጭነት ወደ ተግባር የተገባው የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር የአከባቢ…

Read More

rtrt

በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ የሀገር አቀፍ ዘመቻ አካል የሆነው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር የክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ፋጂዮ ሳፒ ፣ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትንን ጨምሮ ሌሎች የክልል የዞን ከፍተኛ…

Read More

በካፋ ዞን በአንድ ጀንበር ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዬን በላይ ችግኝ ለመትከል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

የካፋ ዞን ግብርና፣ ደን፣ አካባቢ ጥበቃ እና ህብረት ስራ መምሪያ ምክትልና የተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተረፈ ወ/ገብርኤል በ2016 በጀት አመት በካፋ ዞን 74 ሚሊዬን በላይ የተለያዩ የደን እና የፍራፍሬ ችግኞችን በማዘጋጀት 69 ነጥብ 6 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ ሰፊ ስራ መሰራቱን ተናግረዋል፡፡ በዞኑ እስከአሁን ከ50 ሚሊዮን በላይ ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን የተለያዩ…

Read More