አካል ጉዳተኞች በዘንድሮ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር ለመሳተፍ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል- ፌዴሬሽኑ
አካል ጉዳተኞች በዘንድሮ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር ለመሳተፍ ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ በዚህ ዓመት በመላው ሀገሪቱ ለስድስተኛ ጊዜ እየተከናወነ ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ለመትከል ታቅዶ ወደ ስራ ተገብቷል። የዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ነገ እንደሚካሄድና በዚህም 600 ሚሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር…
