ታሪክና ባህልን በማልማት ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የባለድርሻ አካላት ሚና መጠናከር እንደለበት ተጠቆመ።
የካፈቾ ብሔር የዘመን መለወጫ (ማሽቃሬ ባሮ) በማስመልከት በተዘጋጀው የካፌቾ፣ የናይ እና የጻራ ብሔር ብሔረሰቦች የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም ተሳታፊዎች የካፋ ታሪክና ባህልን በማልማት ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የባለድርሻ አካላት ሚና መጠናከር እንደለበት አንስተዋል። በቦንጋ ከተማ በተካሄደው የካፈቾ፣ የናይ እና የጻራ ብሔር ብሔረሰቦች የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በካፊ ኖኖ፣ በናይ እና በጻራ ቋንቋና ባህል ላይ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች በምሁራን…
