የሥራ ላይ ደህንነትንና የሰራተኞችን መብትና ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል::

የኢንዱስትሪ ሰላምን የማረጋገጥ፣ ምርታማነትን የማሳደግ፣ የሥራ ላይ ደህንነትንና የሰራተኞችን ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። የዓለም የሠራተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለ49 ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ135 ጊዜ “ለሠላምና ለኑሮ ውድነት መፍትሔ እንሻለን” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ይገኛል። በአዲስ አበባ በተከናወነው መርሃ ግብር የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች…

Read More

በክልሉ በተደረገው የፀጥታ ሥራ አብዛኛዎቹን የፀጥታ ችግሮች መፍታት ችለናል፦ አቶ ፋጂዮ ሳፒ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከጎባ ክላስተር ኩታ ገጠም (ዞኖችና ወረዳዎች) ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ በአርብቶ አደር አካባቢዎች (በጎባ ክላስተር) ኩታ ገጠም ዞኖችና ወረዳዎች የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍ የታቀደ ዕቅድ በክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ በአቶ ሀብታሙ አለሙ ቀርቦ ውይይት…

Read More

ክልሉ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ። የክልሉ የይቅርታ ቦርድ በይቅርታ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ታራሚዎችን ከመንግስት፣ ከህዝብና ከታራሚ ጥቅም አኳያ ሲመረምር መቆየቱን የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ገልጸዋል ። በተደረገው ምርመራም በአጠቃላይ የይቅርታ ጥያቄ ካቀረቡ 978 ታራሚዎች መካከል መስፈርቱን ያሟሉ 926…

Read More

የወሳኝ ኩነት ምዝገባን ውጤታማ ለማድረግ በየደረጃው ያለው አመራር ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ድጋፋዊ ክትትል ግብረ መልስ ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ። በክልሉ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ እንቅስቃሴን ዙሪያ ከክልሉ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ጋር በጥምረት የተዋቀረው የቴክኒክ ኮሚቴ በክልሉ ሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ያለው የምዝገባ ሂደት ላይ ባደረው…

Read More

ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ትኩረት በመስጠት ለመጪው ትውልድ የምትመች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ መረባረብ ይገባናል -የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም::

ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ትኩረት በመስጠት ለመጪው ትውልድ የምትመች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በመረባረብ ይገባናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። ”ምክር ቤቶቻችን ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ አገር ግንባታ ስኬታችን” በሚል መሪ ሀሳብ የፌዴራልና የክልል ምክር ቤቶች የስልጠና እና የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በሰላም ሚኒስቴር በተዘጋጀው በዚሁ መድረክ ላይ የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት እንዲሁም የክልልና የከተማ መስተዳደር…

Read More

መላው የካፋ ዞን እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና በአውራዳ ከተማ አስተዳደር አሸናፊነት ተጠናቀቀ::

የ2016 ዓመተ ምህረት የካፋ ዞን እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ለ11 ቀናት ሲካሄድ ቆይተው ፍጻሜ አግኝቷል። የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ ዘርፎችን ለማጠናከር የስፖርት ዘርፍ ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን የካፋ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ነፃነት ብርሃኑ ተናግረዋል። ዞናችን በስፖርት ዘርፍ ህዝባዊ መሠረት ይዞ እንዲሄድና የዜጎችን የስፖርት ተሳትፎ ለማረጋገጥ በተሰራው ስራ በአፍሪካ ብሎም በአለም አቀፍ ደረጃ…

Read More