“ቦንጋ በመልሶ መልማት ጎዳና”
ቦንጋ ከተማ በደቡባዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢ ከሚገኙ ከተሞች አንዷ ናት ፡፡ ከተማዋ በታሪክ ዕድሜ ጠገብ፣ ሀብተ ብዙና ተፈጥሮ አብዝቶ የቸረው ምድር ነው፡፡ ጥንታዊቷ ቦንጋ ከተማ የመካከለኛው ዘመን 1560ዎቹ ላይ የተቆረቆረች ከተማ ሲሆን በወቅቱም በአራት አቅጣጫዎች ከፍተኛ የሆነ የንግድ እንቅስቃሴ የነበረው የንግድ መናኸሪያ፣ የካፋ ነገስታት መኖሪያ እና መናገሻ ከተማ እንደነበረች ይነገርላታል፡፡ ተፈጥሮ አብዝቶ የቸረው ምድር ቢሆንም…
