ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ
✍️ በአፍሪካ ትልቁን የአውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት እንቅስቃሴ ተጀምሯል፣ ✍️ አዲስ የሚገነባው የአውሮፕላን ማረፊያም በዓመት ከ100 አስከ 130 ሚሊዮን መንገደኞችን ያስተነናግዳል ✍️ በተያዘው በጀት ዓመትም የአገልግሎት ዘርፉ 7 ነጥብ 1 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ ይጠበቃል፣ ✍️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 124 አዳዲስ አውሮፕላኖችን አዟል፣ ✍️ 72 ትላልቅ ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ይገባሉ ፣ ✍️ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ…
