ዩናይትድ ኪንግደም ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ዓመታዊ ስብስባ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄዷል። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከስብስባው ጎን ለጎን ከዩናይትድ የልማት ሚኒስትር አኔሊስ ዶድስ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በኢትዮጵያ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል። አቶ አሕመድ ሽዴ ለልማት ሚኒስትሯ ስለ ማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት…

Read More

ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ ትውልድን የማፍራት ተግባራቸውን እንዲያጠናክሩ በትኩረት እየተሰራ ነው – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ጥረትን ጠብቀው ችግር ፈቺ ትውልድን የማፍራት ተግባራቸውን እንዲያጠናክሩ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ሚኒስትሩ በትምህርት ጥራትና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሚና ዙሪያ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ስራተኞች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ እንዳሉት፤ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የህብረተሰቡን ችግርና ፍላጎት በመለየት የመፍትሄ ሃሳብ የማመንጨት ተግባራቸውን ማጠናከር አለባቸው። ተቋማቱ የውስጥ ችግሮቻቸውን…

Read More

ሴቶችን በኢኮኖሚያዊ፣ በማህበራዊና በፖለቲካ ንቁ ተሳታፊ በማድረግ የሴቶችን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንዲቻል ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የታርጫ ማዕከል መሠረታዊ ድርጅት ኮንፍራንስ አካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶች ሊግ ኃላፊ ወ/ሮ ሰብሌ ፀጋ አየለ እንደገለጹት የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በገነባቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተግባራት ላይ በተደራጀ መንገድ ሴቶች ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል እየተሰራ ይገኛል። በተለይም ሴቶች በሁሉም ዘርፎች በሚያካሂዱት ተግባር ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ለስትራቴጂክ ዕቅድ…

Read More

የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ኢትዮጵያን ከድህነት የሚያወጣ ትውልድ ለመፍጠር ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ሀገሪቱን ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚውን የሚሸከም ትውልድ ለመፍጠር ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የሚኒስቴሩን የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር)÷በትምህርት ሥርዓቱ ሪፎርም ማካሄድ ያስፈለገው ሀገሪቱን ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚውን የሚሸከም ትውልድ ለመፍጠር ነው ብለዋል፡፡ ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ መስዋዕትነት…

Read More

የወረዳውን መሠረታዊ የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች ለመፍታት የህዝብን አቅም መጠቀም ይገባል። ሀብታሙ ካፍትን

የጊዲ ቤንች ወረዳ ልማት የሀብት አሰባሰብ ስራዎች ይፋዊ አጀማመር ዙሪያ በቤንች ሸኮ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን የተመራ የወረዳ አስተዳዳሪችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች የወረዳውን የልማት ሥራዎች ጉብኝት አካሂዷል። የጊዲ ቤንች ወረዳ በቤንች ሸኮ ዞን በለውጡ መንግስት ከተደራጁ ወረዳዎች ውስጥ አንዷ ናት። ወረዳዋ 36 ሺህ ሄክታር ስፋት መሬት ያላት ሲሆን ወደ 100 ሺህ የሚጠጋ ህዝብ ያላት…

Read More

ኢትዮጵያ ዲጂታል ምጣኔ ሃብት ለመገንባት እያከናወነች ላለው ተግባር ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ቻይና አስታወቀች።

አሊባባ ግሎባል ኢኒሼቲቭ በኤሌክትሮኒክስ ንግድ ዙሪያ ከሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ጋር ውይይት እያደረገ ነው። በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የምጣኔ ሀብትና ንግድ ጉዳይ ሚኒስትር ካውንስለር ያንግ ይሃንግ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ኢትዮጵያ ዲጂታል ምጣኔ ሀብትን ለመገንባት እያከናወነች ያለው ተግባር የሚበረታታ ነው። ለዚህም ቻይና ኤሌክትሮኒክ ንግድ (E-commerce)ን ጨምሮ ዲጅታል ኢኮኖሚን ለመገንባት በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ለሚገኙ ተግባራት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አንስተዋል። የኢኖቬሽንና…

Read More

ሚዲያዎች ኢትዮጵያዊያንን አንድ በሚያደርጉ ትርክቶች ላይ ትኩረት አድርገው ሊሰሩ ይገባል ተባለ

“የሚዲያ ሚና ለትርክትና ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዘጋጅነት ለሚዲያ አመራሮችና ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስተሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት “ሚዲያ ለብሔራዊ ትርክትና ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል ርዕስ ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡ በገለጻቸውም ሚዲያዎች ኢትዮጵያዊያንን አንድ በሚያደርጉን ትርክቶች ላይ ትኩረት አድርገው መሥራት እንደሚጠበቅባቸውና ሀገር የሚገነባው በአዎንታዊ ትርክቶች…

Read More

ተማሪዎች ከቀለም ትምህርት ጎን ለጎን በሙያዊ ዕውቀት እንዲጎለብቱ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የስራ እና ቴክኒክ ትምህርት በኮንታ ዞን ጪዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስጀመሯል። በክልሉ በ2017 ትምህርት ዘመን ከ16 ሺህ በላይ ተማሪዎች በሙያ ለመማር መመዝገባቸው ታውቋል። በማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ የተገኙት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊና የስርዓተ-ትምህርት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አባቴ ኡቃ በሀገራችን ያለውን የትምህርት ስብራት ለመጠገን በተጠናው አዲሱ ፍኖተ…

Read More

ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም እየገመገሙ ነው፡፡ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷በበጀት ዓመቱ 1ኛ ሩብ ዓመት ሚኒስቴር መ/ቤቱ ክትትል ከሚያደርግባቸው ምርቶች የወጪ ንግድ 1 ቢሊየን 508 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር…

Read More

ሥራ ፈጣሪ፣ ብቃት ያለውና ተነሳሽነትን የተላበሰ ዜጋን በመፍጠር የማኅበረሰቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ እንዳለ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ በክልሉ ውሰጥ ካሉ የግል ኮሌጆች ጋር የምክክር በታርጫ ከተማ መድረክ አካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል እንደገለፁት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ዓላማው በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠነ በሥራ ገበያ ተወዳዳሪ፣ ብቁ፣ ሥራ ፈጣሪና የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ…

Read More