ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኦሮሚያ አብዲ ቦሩ የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከልን መርቀው ከፈቱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኦሮሚያ አብዲ ቦሩ የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ወዳጅ በሆኑት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዝዳንት ሸኽ መሀመድ ቢን ዛይድ አልናህያን ድጋፍ የተገነባው ማዕከሉ ወላጅ የሌላቸውን እና በችግር ውስጥ ያሉ…
